ዋናው ጤና
የስኳር፣ የደም ግፊትና የልብ ህመም ችግርዎን በሞባይልዎ መቆጣጠር ይችላሉ የሞባይል ስልክ ጨረሮች የወንዶችን የወሊድ ብቃት ይቀንሳሉ ኤሌክሳንድር ግርሃም ቤል ስልክን ፈልስፎ ለዓለም ሲያበረክት ቴክኖሎጂው የሰዎች ለሰዎች ግንኙነትን ብቻ ሳይሆን የየዕለት ተግባራቸውን ለማቅለልና ለማቀላጠፍ የሚረዳ አጋራቸው ይሆናል የሚል ግምት አልነበረውም፡፡ ሰዎችን…
Read 8157 times
Published in
ዋናው ጤና
ኩከምበር (የፈረንጅ ዱባ) ጀምግባችን ውስጥ አዘውትሮ የማይካተትና አብዛኛዎቻችን የማንመገበው የአትክልት አይነት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ተክል ሰውነታችን በዕለት ከሚያስፈልጉት የንጥረ ነገር ፍጆታዎች አብዛኛዎችን አካቶ የያዘና ለጤና እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ5፣ እና ቢ6፣ ፎሊክ አሲድ፣ ቫይታሚን ሲ፣…
Read 6740 times
Published in
ዋናው ጤና
ውሃ ፍቅርና ጥላቻንም ይለያል ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝን፤ ‹‹የሕፃናት ቊርባን የሥነ ምግብ ባለሙያዎችን አከራከረ›› በሚል የቀረበው ዜና ነው፡፡ በአንድ በኩል፤‹‹ሥጋ ወደሙን ከምግብ መቁጠር ሃይማኖታዊ ነጻነትን እና ሥርዓትን የሚፃረር ነው›› በሚል የቀረበ ሐሳብ አለ፡፡ በሌላ በኩል፤ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ‹‹እንደ ተጨማሪ…
Read 5018 times
Published in
ዋናው ጤና
ለመሆኑ የህክምና ባለሙያው የህሙማኖችን ምስጢር ይዞ መቆየት የሚችለው እስከምን ድረስ ነው? ምስጢሩን ለማውጣት የሚገደድባቸው አጋጣሚዎችስ አሉ? በእነዚህና መሰል ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ፍለጋ ያገላበጥኳቸውን መረጃዎችና የባለሙያ ምላሽ አብረን እንመልከት፡፡ ገና በሃያ ስድስት ዓመት ዕድሜው የሆስፒታሎችና የሃኪሞች ቋሚ ደንበኛ ያደረገው በሽታ ምንነት…
Read 3762 times
Published in
ዋናው ጤና
እንዳለብዎ ይጠርጥሩ የተስፋ መቁረጥ ስሜትእረፍት ማጣት የመዝናናት ፍላጎት መቀነስ ከጓደኛ ወይም ከቤተሰብ መራቅ የምግብ ፍላጎት ማጣት ወይም በተቃራኒው አብዝቶ መመገብ በቀላሉ የማይታገስ የራስ ምታት ስሜትየእንቅልፍ ማጣት አሊያም የመደበት ስሜት የስራ ፍላጎት ማጣት እኔ ጠቃሚ አይደለሁም ብሎ ማሰብ የማስታወስ ችግር ካለብዎ…
Read 5880 times
Published in
ዋናው ጤና
ጮማ ከቀዩ፣ ጥብስ ከጥሬው፣ ዳቢት ከሻኛው የሚማረጥባቸው… እስቲ ከረሜላ አውጣለት፣ ጥብሱ ለጋ ይሁን፣ ትንሽ ደረቅ ይበል… ቸኮሌት ጥብስ አድርገው… እየተባለ ትዕዛዝ የሚሰጥባቸው የከተማችን ሥጋ ቤቶች እንደ ደንበኞቻቸው ሁሉ እነሱም የ55 ቀናት የፆም ቆይታቸውን አጠናቀው ከሥጋ ጋር ሊገናኙ ቀጠሮ ይዘዋል። ቅባት…
Read 7283 times
Published in
ዋናው ጤና