ዋናው ጤና

Rate this item
(17 votes)
ማሳከክ ካንሰርን ጨምሮ ለጉበት፣ ለኩላሊትና ለደም መርጋት ችግሮች ቁልፍ ምልክት ነው በአርባዎቹ መጨረሻ የዕድሜ ክልል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ አብሮአት በዘለቀው የስኳር ህመሟ ሳቢያ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው የኩላሊት እጥበት ህክምና (ዳይላሲስ) ማድረግ ከጀመረች አስር ወራት አልፈዋታል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ታዳጊዎች ለማጨስ እንዳይበረታቱ ከፍተኛ ቀረጥ ሊጣል ነው በፓኬት እንጂ በነጠላ መሸጥ ሊከለከል ነው የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ሰሞኑን በቢሾፍቱ ከተማ ለመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ባዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ላይ በአገሪቱ የሲጋራ አጫሹ ቁጥር እየጨመረ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን…
Rate this item
(6 votes)
ሂሳብ፣ የዛሬው የመጨረሻው ጭውውታችን ነው፣ ማርጀትና መሞትን የሚመለከት፡፡ ጥናቱን የሚያቀርብልን ጓድ አስተዳደር ነው፡፡ መድረኩ ይኸውልህ!ኬሚስትሪ፣ ጓድ ሰብሳቢ፣ ይህ አርእስት ስጋት ላይ ጥሎኛል፣ ማለቴ ጡረተኛ ስለሞት ማውራት አለበት እንዴ? እንደኔ ከዚህ አርእስት መራቅ ይሻላል!ምህንድስና፣ አቤት ፍርሃት! አይዞህ ጭውውቱን እስክንጨርስ አትሞትም፣ ለማናቸውም…
Saturday, 20 December 2014 12:38

የሴት ኮንዶም

Written by
Rate this item
(19 votes)
ኤች አይቪ ኤድስን ጨምሮ ሌሎች ጥንቃቄ በጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሳቢያ የሚተላለፉ በሽታዎችና ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል የሚያስችል የሴት ኮንዶም በዲኬቲ ኢትዮጵያ ወደ አገራችን አስመጥቶ ለገበያ ከቀረበ ቆየት ብሏል፡፡ ኮንዶሙን ሁልጊዜና በአግባቡ ከተጠቀሙበት በግብረ ስጋ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎችንም ሆነ ያልተፈለገ እርግዝናን…
Rate this item
(4 votes)
የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈፃሚዎች በተለያዩ አዕምሮአዊ የጤና ችግሮች የተጠቁ ናቸው (የስነ ልቦና ባለሙያ)ህጉ በአስገድዶ ደፋሪዎች ላይ ያስቀመጠው ቅጣት ለወንጀሉ ተመጣጣኝ አይደለም (የህግ ባለሙያ)አየር ጤና አካባቢ ከሚገኘው ት/ቤቷ ወጥታ ወደ ቤቷ ለመሄድ በተሳፈረችበት ሚኒባስ ታክሲ ውስጥ በነበሩ አምስት ወንዶች ታፍና ተወስዳ…
Rate this item
(1 Vote)
“አሜሪካ ፆታዊ ጥቃቶችን አጥብቃ ትቃወማለች”አገራቸው በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ፆታዊ ጥቃቶችን አጥብቃ እንደምትቃወምና የሴቶችን አቅም በመገንባትና በማሳደግ ረገድ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በህብረት እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ፓትሪሺያ ኤም ሃስላክ ገለፁ፡፡ ከህዳር 16 ጀምሮ እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በዘለቀው…