ዋናው ጤና

Rate this item
(7 votes)
ጉዲፈቻ የሚለው ቃል ከኦሮምኛ ቋንቋ በቀጥታ ወደ አማርኛ የተወሰደ ሲሆን ፍቺውም ከሌላ አብራክ የተገኘን ልጅ ከሌላ ሰው የተወለደ መሆኑን አምኖና ተቀብሎ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ መብቱን ጠብቆ እንደ ገዛ ልጅ አድርጎ ማሳደግ ማለት ነው፡፡ ጉዲፈቻ ለሚለው ቃል የእንግሊዝኛ አቻው “adoption” ሲሆን አመጣጡም…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዝ የአልኮል መጠጦች በተጠቃሚዎች ላይ የሚያደርሷቸውን ዘርፈ ብዙ የጤና ችግሮች ለመቅረፍ አምራቾች በመጠጦቹ ላይ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ጽፈው ለገበያ እንዲያቀርቡ የሚያስገድድ ህግ እንዲወጣ በፓርላማ አባላት ቡድን ለእንግሊዝ መንግስት ጥያቄ መቅረቡን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የአልኮል መጠጦች የሚያደርሱትን ችግር በተመለከተ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራውና ሁሉንም የአገሪቱ…
Rate this item
(81 votes)
የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች ሴቶች እርግዝናን ለመከላከል በየቀኑ የሚወስዷቸው የመድኃኒት ዓይነቶች ናቸው፡፡ እነዚህ መድኀኒቶች አንዳንድ ጊዜ “ኪኒን” ወይም በአፍ የሚወሰዱ የወሊድ መከላከያ ተብለው ይጠራሉ፡፡ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች እንዴት እንደሚሰሩ ብዙ ሰዎችን ማደናገሩ የተለመደ ነው፡፡ የዚህን ሚስጥር የሚያቀለው የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች የሚፈበረኩት…
Rate this item
(5 votes)
(የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ)ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ በዚህ አጭር ፅሁፍ ሱሰኝነት ምንድነው? ከሚለው ጀምሮ አልኮልን አዘውትሮ መጠጣት የሚያመጣቸውን አካላዊና ስነ ልቦናዊ ችግሮች እንዲሁም ተያያዥነት ያላቸውን ቤተሰባዊና ማህበራዊ ቀውሶችን፣ ከአልኮል ሱሰኝነት ነፃ ለመሆን የሚያስችሉ መንገዶችን ጭምር ለማየት አንሞክራለን፡፡ከብዙ አመታት በፊት…
Rate this item
(3 votes)
ማህሌት ስለ ስነ ልቦና ዕርዳታ (ካውንስሊንግ) ማወቅ በጣም ጓጉታለች፡፡ በተለይ ካውንስሊንግ ለማን ነው? የሚለው ጥያቄ ያብሰለስላት ነበር። መጪውን አዲስ ዓመት ማለትም 2007ን ውጤታማ ሆና ለመኖር ስለ ግብ መተለምና እቅድ ማውጣት እንዲሁም ግብ ላይ ለመድረስ መከተል ስላለባት መርህዎች ለማወቅ ጊዜ ወስዶ…
Rate this item
(1 Vote)
በደ/አፍሪካ ብቻ አምና ከ20 ቢ. ብር በላይ የሚያወጡ መዋቢያዎች ተሸጠዋል የአህጉሪቱ “የተፈጥሮ ጸጉር” አመታዊ ሽያጭ ከ120 ቢ. ብር በላይ ደርሷል የጸጉር ጤንነት እንክብካቤና የፋሽን ስራ በአፍሪካ ብዙ ቢሊዮን ዶላሮችን የሚያንቀሳቅስ ትልቅ ንግድ እየሆነ መምጣቱን ሮይተርስ ከትናንት በስቲያ ዘግቧል፡፡ በአህጉሪቷ እየተስፋፋ…