ዋናው ጤና

Rate this item
(12 votes)
በዓለም ላይ 140 ሚ. ልጃገረዶች የግርዛት ሰለባ ናቸው 92 ሚ. ያህሉ አፍሪካ ውስጥ ይገኛሉ ሴት አያቷ ወደቤታቸው በመጡ ዕለት ጦንጤ ኢኮሉባ (Tonte Ikoluba) የ13 ዓመት ታዳጊ ነበረች፡፡ ያቺ ቀን ታዲያ ለጦንጤ የዕድሜ ልክ ፀፀት እንጂ የጥሩ ነገር ብሥራት አልነበረችም፡፡ ምክንያቷም…
Rate this item
(14 votes)
በክረምት ወራት ህፃናት በቀን ከ4-6 ሰዓት ፊልም በማየት ያሳልፋሉ ስፍራው እዚሁ አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ውስጥ ነው፡፡ ድርጊቱ ከተፈፀመ ጥቂት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በአንድ የውጭ ድርጅት ውስጥ በኃላፊነት ደረጃ በጥሩ ደመወዝ ተቀጥሮ የሚሠራው የቤቱ አባወራ ከሆስተስ ባለቤቱ ጋር ትዳር ከመሰረቱ 15ኛ…
Rate this item
(2 votes)
የአፍሪካ ህብረትን ጨምሮ የበርካታ ታላላቅ አለም አቀፋዊ ድርጅቶች መናኸሪያ ነች፡፡ ከተማችን አዲስ አበባ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች መሄዷ ቢነገርላትም በፅዳትና በንፅህናዋ ረገድ ያለችበት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው፡፡ ዋና ዋና የከተማይቱ ጎዳናዎችና ትላልቅ አደባባዮች ሳይቀሩ የቆሻሻ ማጠራቀሚያና ዋጋ የማይከፈልባቸው መፀዳጃ ቦታዎች በመሆን…
Rate this item
(4 votes)
በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ በደሴ ከተማ ውስጥ ይገነባል ለተባለው የወሎ ተርሸሪ ኬርና ቲቺንግ ሆስፒታል ግንባታ የሚውል ገቢ የማሰባሰብ ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡ ለሆስፒታሉ ማሰሪያ የሚሆን ገቢ የማሰባሰቡ ሥራ ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ በይፋ በተከፈተበት ወቅት እንደተገለፀው፤ ሆስፒታሉ በብሔራዊ ደረጃ ከፍተኛ የህክምና…
Rate this item
(9 votes)
እንዲህ እንደዛሬው አገልግሎቱ በአብዛኛው ለተለየ ዓላማና ተግባር እንዲውል ከመደረጉ በፊት የማሣጅ አገልግሎት (ህክምና) በአገራችን የተለመደና አዘውትሮ የሚከናወን ጉዳይ ነበር፡፡ የጥንት የአገራችን ሰዎች ጐንበስ ቀና ሲሉ የዋሉበት ሰውነታቸውን ከቤት ውስጥ ተንጦ በተዘጋጀ ለጋ የከብት ቅቤ በመታሸት እንዲፍታታና ሰውነታቸው ዘና እንዲል ማድረጉ…
Rate this item
(21 votes)
የዘር ቱቦ መቋጠር ህክምና ከተደረገም በኋላ እርግዝና ሊከሰት ይችላል “ትዳር ከያዝኩ 10 ዓመት አልፎኛል፡፡ የስድስትና የአራት አመት ወንድና ሴት ልጆችም አሉኝ፡፡ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ለማሣደግና ለማስተማር እንድንችል ቤተሰባችንን መመጠን እንደሚገባንና ተጨማሪ ልጅ መውለድ እንደሌለብን ከባለቤቴ ጋር ተመካከርንና የወሊድ መከላከያ መድሃኒት…