Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዋናው ጤና

Saturday, 28 April 2012 14:27

ሲጋራና መዘዙ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሲጋራ ማጨስ ለሞት መንስኤ ሊሆኑ ለሚችሉ በሽታዎች ይዳርጋል፡፡ በሲጋራ ማጨስ ምክንያት ከሚከሰቱ የጤና ችግሮች መካከል ካንሰር፣ የሳንባ፣ የጉሮሮ፣ የቆዳ፣ የማህፀን የደም ግፊት መጨመር፣ የልብ ህመም፣ ጋንግሪን፣ የአንጐል በሽታ፣ የዓይን ሞራ ግርዶሽ፣ ስንፈተ ወሲብ፣ የቆዳ መጨማደድ፣ የፀጉር መመለጥ፣ የጥርስ መበስበስ፣ የጨጓራ…
Rate this item
(3 votes)
በ19ኛው ክፍለዘመን መጀመሪያ አካባቢ በፊንላንዶች እንደተጀመረ የሚነገርለትና መጠሪያ ቃሉንም ከዛው ያገኘው ሳውና ባዝ፤ በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሠራሽ መንገድ በጋለ አለት ላይ ውሃ በማፍሰስና እንፋሎት እንዲፈጠር በማድረግ በእንፋሎቱ ገላን የማጽዳት ተግባር ነው፡፡ አምስት የሳውና ባዝ አይነቶች በስፋት ይታወቃሉ፡፡ እነዚህም ድራይ፣ ስቲም፣…
Rate this item
(0 votes)
ጤናችን ያለበት ደረጃ፣ ሁኔታና የሚደረግለት ክብካቤ የመሻሻላችንና የዕድገታችን ዋነኛ አመልካች ከመሆኑም በላይ በኅብረተሰብም ሆነ በአገር ደረጃ ጥሩ ወይም መጥፎ የመሥራታችን መገለጫም ነው፡፡ ይህ ብቻም አይደለም፤ በኅብረተሰቡም ውስጥ በጣም ከሚፈለጉና መሠረታዊ ከሆኑ ዋና ዋና ጉዳዮች አንዱ ሆኖ ሰርጿል፡፡ ለዚህ ነው ጤና…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ በየእለቱ ከ5ሺ በላይ ህገወጥ እርድ ይፈፀማል ለወራት ከሥጋና ቅቤ ታቅቦ የቆየው ህዝበ ክርስቲያን ፆሙን ፈቶ ከራቃቸው ምግቦች ጋር ሊገናኝ ነው፡፡ እለተ ፋሲካ በክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በእጅጉ የሚወደድና በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ የዛሬን አያድርገውና አብዛኛው የበዓሉ አክባሪ የቤቱ…
Rate this item
(0 votes)
ቫይረስና ባክቴሪያ የሚገድል ሳሙና ቀርቧል አላቂ ዕቃዎች በተለያዩ አገራት በማምረትና በማከፋፈል የሚታወቀው ዩኒሊቨር ኩባንያና አል ፋራጅ ትሬዲንግ፤ ቫይረስና ባክቴሪያ የሚባል አዲስ ዓይነት “ላይፍ ቦይ” ሳሙና አቀረቡ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቋ ብሪታኒያ በ1894 ዓ.ም ለገበያ የቀረበው ላይፍ ቦይ ሳሙና ተወዳጅ ስምና ዝናውን…
Rate this item
(2 votes)
ሆድና ጀርባን፤ ጭንና ዳሌን ለማሳመር - ሩጫና ቀላል ስፖርቶች ሰውነት የሚላላው በሁለት ምክንያቶች ነው - አንደኛ፤ በስፖርት እንቅስቃሴ እጥረት ጡንቻዎች ይደክማሉ። ሁለተኛ፤ የሰውነት የስብ መጠን መብዛት ነው። እንደ ሩጫ በመሳሰሉ ስፖርቶች የስብ መጠን ካልተስተካከለ፤ ሺ ጊዜ የጡንቻ ስፖርት መስራት የተሟላ…