Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዋናው ጤና

Rate this item
(0 votes)
የጭንቅላት፣ የአንገት፣ የትከሻና የህብረሰረሰር አቀማመጥን ጤናማ እንዲሆን በማድረግ ነፃ የነርቭ የአየርና የደም ፍሰት እንዲኖር ያደርጋል የተባለ ትራስ አገራችን ውስጥ ተመረተ፡፡ ሰርቪካል ትራስ የሚል ስያሜ የተሰጠው ይኸው ትራስ በደንገል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እዚሁ አገራችን ውስጥ መመረት የጀመረ ሲሆን ትራሱ በአንገት…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አበባ ከሚገኘው “አዲስ መድሃኒት” ፋብሪካ በግለሰቦች ተዘርፎ የወጣ ነው የተባለ ግምቱ ከ1.5 ሚሊዬን ብር በላይ የሆነ የተለያዩ መድሃኒቶችን የያዘ እሽግ ካርቶን በደሴ ከተማ በህገወጥ መንገድ ሊከፋፈል በተከማቸበት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የፋብሪካው ባለቤቶች የተዘረፍነው ከ2 ሚ. ብር በላይ መድሃኒት…
Rate this item
(13 votes)
HIV በደም የመተላለፍ ዕድሉ 0.3% ሲሆን ሔፓታይተስ ቢ ግን 30% ይደርሳል፡፡ በሆስፒታሎች የሚሰጥ ደም በሽታው በጤና ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ የህክምና ባለሙያዎች ሥጋት ሆኗል በአንዳንድ ሆስፒታሎች የህክምና ባለሙያዎች ክትባቱን መውሰድ ጀምረዋል፡፡ በሽታውን ሊያስተላልፍ ይችላል በህይወት ለመኖራችን እጅግ ወሳኝ ከሆኑትና በሰውነታችን ውስጥ…
Saturday, 20 October 2012 10:21

ለመኖር የሚደረግ ሩጫ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የምግብ እጥረት በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ለሚከሰተው የሁለት ሚሊዮን 6መቶ ሺ ህፃናት ሞት መሰረታዊ ምክንያት ነውበኢትዮጵያ ውስጥ ከሚኖሩ ህፃናት 44 በመቶ የሚሆኑት በምግብ እጥረት የጫጩና ሰውነታቸው የመነመነ ነው፡፡“በእኛ ት/ቤት ውስጥ ካሉ ተማሪዎች መካከል አንዳንዶቹ ምግብ ሳይበሉ ወደ ትምህርት ቤት ስለሚመጡ…
Rate this item
(34 votes)
የጀርባ አጥንቶች መላው ሰውነታችንን ተሸከመው ከመያዛቸውም በላይ የእያንዳንዳችን አቋቋም አካሄድ፣ አቀማመጥና አተኛኘት ይወስናሉ፡፡ በዚህ የሠውነታችን ክፍል ላይ የሚደርስ ጉዳት ለብዙ የጤና ችግሮች መንስኤ ለሆነው ችግርና ለጀርባ ህመም መነሻ ምክንያት ይሆናል፡፡ በአገራችን የሚገኙ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማትን መሰረት አድርገው የሚወጡ መረጃዎች…
Rate this item
(2 votes)
አንድ ሳይካትሪስት ሐኪም ለ2 ሚ. ሕዝብ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያሟላ የአዕምሮ ሕክምና ሆስፒታል በኮተቤ እየተሰራ ነው ከአንጎል ሕመም አንፃር ስናየው የሰው ልጅ የአዕምሮ ሁኔታ ሃይማኖታዊ በሆነ መልኩ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በተለያየ እምነት ትልቅ ተፅዕኖ ስር ሊገባ ይችላል፡፡ እነዚህ ተፅዕኖዎች ባደገበት…