ዋናው ጤና
በካንሰር ህመም ምክንያት ህይወቱን የሚያጣው ሰው ቁጥር በHIV ከሚሞተው በእጥፍ ይበልጣል ከቅርብ አመታት በፊት የበለፀጉት አገራት ችግር እንደነበር የምናውቀው የካንሰር በሽታ ዛሬ ዛሬ የደሀ ሀገራትም አሳሳቢ ችግር ሆኗል፡፡ ይኸው በሽታ በዓለም ላይ ካሉትና የሰውን ልጅ ህይወት በማጥፋት ከሚታወቁት ዋና ዋና…
Read 10924 times
Published in
ዋናው ጤና
“በድሬደዋ የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ብናኝ ለጤና ጠንቅ ሆኗል” በሚል ርዕስ ቅዳሜ ነሐሴ 5 ቀን 2004 ዓ.ም በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የወጣውን ጽሑፍ በተመለከተ ፋብሪካው የሚከተለውን ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ድርጅታችን መንግስት ከሚከተለው የተቀናጀ የአረንጓዴ ልማት እድገት አቅጣጫ (Climate Resilient Green Economy Growth) በመነሳት…
Read 4323 times
Published in
ዋናው ጤና
የጨጓራ በሽታ አንድ አይነት ብቻ ባለመሆኑ የትኛው ዓይነት በሽታ እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ህመምተኛው ችግሩ ያለበት በምግብ መዋጫ ቱቦው፣ በትንሹ አንጀቱ፣ ወይም በጨጓራው ውስጥ መሆኑን ለመለየት ያስችላል፡፡ ህክምናውም ምርመራ በተደረገለትና ችግሩ ተለይቶ በታወቀ በሽታ ላይ በመሆኑ ውጤታማ ይሆናል፡፡…
Read 23898 times
Published in
ዋናው ጤና
Saturday, 11 August 2012 11:03
በድሬዳዋ የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ብናኝ ለጤና ጠንቅ ሆኗል መንግስት ለህብረተሰቡ ጤና ደንታ ቢስ ሆኗል
Written by
የመተንፈሻ አካላት ላይ የሚከሰተው የጤና ችግር ዋንኛው ሲሆን የአይን በሽታ እና ከንፅህና ጉድለት የሚከሰቱ የሆድ በሽታ ችግሮችም ተጠቃሽ ናቸው (የአካባቢው ነዋሪዎች) ብናኙ ስለአስከተለው የጤና ችግር ሪፖርት ያደረገልን አካል የለም…. (አቶ ያሬድ ታደሰ የፍብሪካው ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስኪያጅ) በተደጋጋሚ አሳውቀናል፤ በአጭር…
Read 3535 times
Published in
ዋናው ጤና
“አመመኝ ደከመኝ የማላውቅ ብርቱ ሠራተኛ ነበርኩ፡፡ ዛሬ ሰርቼ ተለውጬ ነገ የተሻለ ነገር ለማግኘትና ልጆቼን በጥሩ ሁኔታ ለማሳደግና ለማስተማር እጥር ነበር፡ከአገሬ ውጪ ሪያድ ውስጥ ለሰባት ዓመታት ሰርቻለሁ፡ወደ አገሬ ከመጣሁም በኋላ ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኝነት ስለነበረኝ በየድግሱና በየሠርጉ ቤት እየተጠራሁ እሠራ ነበር፡፡…
Read 4076 times
Published in
ዋናው ጤና
ምግብና ንፅህናው ያልተጠበቀ ውሃ የንፁህ ውሃ አቅርቦት ችግር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ይዳርገናል፡፡ የምንጠጣውም ሆነ ምግባችን የሚዘጋጅበት ውሃ ንፅናው ያልተጠበቀ ከሆነ፣ በተበከለ ውሃ አማካኝነት ለሚከሰቱት ውሃ ወለድ በሽታዎች መጋለጣችን አይቀሬ ነው፡፡ ነፍሳችንን ለማሰንበት ወደሆዳችን የምንልከው ምግብና የምንጠጣው…
Read 27288 times
Published in
ዋናው ጤና