ዋናው ጤና
Read 3378 times
Published in
ዋናው ጤና
የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ በምጥ ተገላገሉ ነብሰጡር መሆናቸውን እስከወለዱበት ቀን ድረስ ያላወቁት የዚህ አስገራሚ ክስተት ባለቤት የ65 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ ስንዱ ሰውነት የአዲስ አበባ ነዋሪ ናቸው። የወይዘሮ ስንዱ ሰውነት "ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ተገላገሉ" መባል የአራሷን ጎረቤቶችና…
Read 3536 times
Published in
ዋናው ጤና
ሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ላም በረት መናኸሪያ፣ በጎ ፈቃደኞችን በማሰማራት ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ወደ መናኸሪያው የሚገቡና ከመናኸሪያው የሚወጡ መንገደኞችን እጅ የማስታጠብ ሥራ መጀመሩን ያስታወቀ ሲሆን፤ በዚህም በመላው ዓለም የተሰራጨውንና በቅርቡም ወደ አገራችን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ…
Read 3283 times
Published in
ዋናው ጤና
እስካሁን በሙቀት ልየታ የተጠረጠሩ 6 ሰዎችን አስረክቧል ሀሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ለተገልጋዮች የሙቀት ልየታ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ:: ሆስፒታሉ ሀሙስ ረፋድ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) በሀገራችን መከሰቱ ከተነገረ ጊዜ ጀምሮ 300ሺህ ብር በጀት በመመደብ፤ ኮሚቴ በማቋቋምና ለ400…
Read 3805 times
Published in
ዋናው ጤና
“ያገባናል” የበጐ አድራጐት ድርጅት ከ“ሻዴም ሚዲያና ኮሙኒኬሽን” ጋር በመተባበር በ46ቱም የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የሚተገበር “ጤናማነት ለራስ” የተሰኘ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የማንቂያ ንቅናቄ ሀሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
Read 3181 times
Published in
ዋናው ጤና
ፋብሪካው ጥቅም ላይ የዋሉ ጠርሙሶቹን በግዥ ይሰበስባል ከሚያገኘው የሽያጭ ትርፍ ላይ በዓመት 20 ለሚደርሱ የኩላሊት ህሙማንን የሚያሳክምና ለህሙማኑ ነፃ የመጠጥ ውሃ የሚያቀርብ የውሃ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ፡፡ በጎልድ ግሩፕ እየተመረተ ለአገር ውስጥ ገበያ የሚቀርበው ‹‹ጎልድ ውሃ›› ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ማጣፈጫዎች…
Read 4095 times
Published in
ዋናው ጤና