ዋናው ጤና

Rate this item
(10 votes)
· በየዓመቱ ከ3ሺ700 በላይ ሰዎች ራሳቸውን ያጠፋሉ · ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ከ15-19 ዓመት ታዳጊዎች ናቸው · 22 ሚ. የዓለም ህዝብ፣ ድባቴ በተባለው የአእምሮ ጤና ችግር ይሰቃያል በአገራችን የአዕምሮ ጤና ችግር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መሄዱንና በችግሩ እየተሰቃዩ ከሚገኙ ሰዎች መካከል ዕድሜያቸው…
Rate this item
(5 votes)
ልጆች ትኩረታቸው ሞባይል ጌም ላይ ስለሆነ፣ የሰውነት እንቅስቃሴ አይሰሩምወላጆች፤ ለልጆቻቸው አትክልትና ፍራፍሬ በመመገብ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸውየኢትዮጵያ የምግብና ሥነ ምግብ ባለሙያዎች ማኅበር፤ ከአፍሪካ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ማኅበርና ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር፣ ከመስከረም 21-25 ቀን 2011 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየው 8ኛው…
Rate this item
(12 votes)
· ማኅበሩ ለመገንባት ላሰበው የህሙማን ማዕከል የድርጅቶችን ድጋፍ ጠይቋል · ሚያዚያ 6 ቀን 2010 የእግር ጉዞ ይደረጋል አቶ አሰፋ ዘገየ የ76 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ የፓርኪንሰን ታማሚና የማህበሩ የቦርድ አባል ናቸው። የሰውነት ሚዛናቸውን መጠበቅ ስለማይችሉ የሚሄዱት በከዘራ ተደግፈው ነው፡፡ እጃቸው በጣም…
Rate this item
(41 votes)
 “ወንድ ታካሚዎች ቢጎርፉም እስካሁን ሁለት ሴቶች ብቻ ናቸው የመጡት” በስንፈተ ወሲብ በፀረ እርጅና፣ በውበትና ቁንጅና ማሻሻል ላይ አተኩሮ የሚሰራ “ዚኒያ” የተባለ ክሊኒክ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ክሊኒኩ የሚመራው ላለፉት 25 ዓመታት በዘርፉ ስፔሻላይዝድ አድርገው በአሜሪካ ሲሰሩ በቆዩት በትውልደ ኢትዮጵያዊው…
Rate this item
(5 votes)
”ዋሽ ኢትዮጵያ ሙቭመንት” የሩብ ዓመቱን የልምድ ልውውጥ አካሄደ የኢትዮጵያ የውሃ፣ የአካባቢ ንፅህና እና የስነ-ጤና አጠባበቅ እንቅስቃሴ (WASH Ethiopia Movement) በየሩብ አመቱ የሚያዘጋጀውን የልምድ ልውውጥና የተሞክሮ የውይይት መድረኩን ሰሞኑን ያካሄደ ሲሆን፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ 10 አገራት የውሃ፣ የአካባቢ ንጽህናና እና የስነ-ጤና አጠባበቅን…
Rate this item
(10 votes)
 የአለም የአእምሮ ጤና ቀን፣ ዘንድሮ ለ25ኛ ጊዜ ባሳለፍነው ሳምንት መስከረም 30 ቀን ተከብሮ ውሏል፡፡ መሪ ቃሉም፡- “Mental Health in the Work place” (የአእምሮ ጤና በስራ ቦታ ላይ) የሚል ነበር፡፡ በአለማችን የተለያዩ አገሮች ይህ ቀን ሲከበር በርካታ ታዋቂ ግለሰቦች፣ በማህበረሰቡ ዘንድ…
Page 7 of 41