ፖለቲካ በፈገግታ
• ፈጣሪ ድምጽ እንድንሰጥ ቢፈልግ ኖሮ እጩዎችን ያቀርብልን ነበር፡፡ ጄይ ሌኖ• በሰው አዕምሮ ላይ የሚካሄድ ማናቸውንም ዓይነት ጭቆና እቃወማለሁ፡፡ ቶማስ ጄፈርሰን• በአሜሪካ ማንም ሰው ፕሬዚዳንት መሆን ይችላል። ያ ነው ችግሩ። ጆርጅ ካርሊን• አንድን ሰውን ወደ ምክር ቤት ልትመራው ትችላለህ፤ እንዲያስብ…
Read 185 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ድርድርም - ውይይትም - ምርጫም - እርቅም - የሽግግር መንግስትም” ይፈልጋሉ! ወዳጆቼ፤ የዚህ ፖለቲካዊ ወግ ዓላማ ፖለቲከኞችንም ሆነ ፓርቲዎችን ያለስማቸው ስም መስጠት ወይም ማሳጣት አሊያም መወንጀል ወይም ደግሞ ማውገዝ አይደለም። (በፍጹም!) እውነት እውነቱን - ሃቅ ሃቁን እያፈረጡ ብቻ ማውጋት ነው።…
Read 1131 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ለምን በኤሌክትሪክ መኪና ፑቲንን ከዩክሬን አያስወጡትም?!” ራሺያ በዩክሬን ላይ የፈፀመችውን ወረራ ተከትሎ የምዕራቡ ዓለም የማዕቀብ ዶፍ እያወረደባት የምትገኘው የፑቲን አገር፤ በመላ አውሮፓ ላይ ከፍተኛ ስጋት እንደ ደቀነች ቀጥላለች-ያውም የኒውክሌር! ሩሲያ ከተለመዱት የቪዛና የኢኮኖሚ ማዕቀቦች በተጨማሪ ሰሞኑን ደግሞ የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ…
Read 538 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
(የውጭ እርዳታ)* የውጭ እርዳታ እንደ ኢንቨስትመንት እንደ ወጭ መቆጠር የለበትም። -ካይ ግራንገር-* እርዳታ በሃብታም አገራት ያሉ ድሆች፣ በድሃ አገራት ያሉ ሃብታሞችን mየሚደጉሙበት ሂደት ነው፡፡ -ፒተር ቶማስ ባዩር-* የውጭ እርዳታ ሌቦች መንግስታትን ይለፍላል፡፡ - ጄምስ ቦቫርድ-* የውጭ እርዳታን አሻፈረኝ ማለቴ እውነት…
Read 2500 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“የክልሉ ህዝብ ራሱን ለመጠበቅ ሲሰለጥን አቁሙ እያሉ የመንግሥት ሰዎች ይከለክሉናል። አመራሮቹ መሳሪያ በመጋዘን አከማችተው ስጡን እንዝመት ስንል ባዶ እጃችሁን ሂዱ ይሉናል። መንግሥት የሴራው አንድ አካል ነው? ስንል ጭፍን ደጋፊዎች ይጮኹብናል” አንድ ሰው ማድረግ የሚፈልገው ነገር አለው። እንዳሰበው ቢፈጽመው በቅርብና ሩቅ…
Read 976 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• አገርን ከጠላት ለመከላከል የሚያስፈልገው ሠራዊት ነው፤ ስልጣኔ ከጥፋት ለመከላከል የሚያስፈልገው ግን ትምህርት ነው፡፡ ጆናታን ሳክስ• ህዝብ፤ አገሩን ከባዕድ ወራሪዎች የመከላከል መብት አለው፤ አገሩን ሊያወድሙበት ከመጡ ወራሪዎችም የመከላከል መብት አለው፡፡ ኖርማን ፊንክልስቲን• አገራችንን ከሽብርተኝነት አደጋ ለመከላከል ቁርጠኛ ነኝ፡፡ ጂም ሪዩን•…
Read 813 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ