ፖለቲካ በፈገግታ
ያልሞከርናቸውን ነገሮች ብንሞክርስ ለህዝባችንና ለሃገራችን ብለን! ባለፈው ሳምንት በሸዋሮቢትና አካባቢው የተከሰተው ግጭትና የደረሰው ጉዳት አስደንጋጭ ቢሆንም ከአሁን በፊት ተከስቶ የማያውቅ አይደለም። በቅርብ ዓመታት ብቻ ተመሳሳይ ግጭት እልቂትና ውድመት ቢያንስ ለሦስት ጊዜያት ያህል መከሰቱ ይታወቃል። አጣዬ ከተማ ከሰሞኑ ጋር ለሦስተኛ ጊዜ…
Read 651 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ህገ ወጥ ተግባራትን የፈፀሙ የሀይማኖት አባቶች ከሥልጣነ ክህነት እንዲነሱ ተወሰነ” አንዳንድ ሳምንት ጨፍጋጋ ነው። በአስደንጋጭና አሳፋሪ ክስተቶች የተሞላ። (“አንዳንድ ቀን አለ ኮረኮንች የበዛው” የሚለው የነ.መ ግጥም ትዝ አለኝ!) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን ትንሽ የሰላም አየር መተንፈስ ስንጀምር፤ ከእልቂት ዜና እፎይ…
Read 865 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የሃይማኖቱን ሽኩቻ ሰከን ረጋ ብናደርገው ይሻላል! ወደ ዛሬው የፖለቲካ በፈገግታ ዋነኛ አጀንዳዬ ከመግባቴ በፊት አንድ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያነጣጠረ ትዝብቴን ሳስቀድም። በእርግጥ ይህ ትዝብቴ ለዋነኛው አጀንዳዬ ማጠናከሪያ እንደሚሆነኝ አምናለሁ። (“ከእናንተ ባላውቅም” ነው የሚለው ሃበሻ የልቡን ተናግሮ!) የዩቲዩብ ቻናሉ የአንዲት ወጣት…
Read 845 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ዓለም የአፍሪካ መሪዎችን ጥበብና ሃሳብ ትፈልጋለች ተብሏል - አሜሪካ ከአፍሪካ “አዲስ ፍቅር ይዞኛል” እያለች ነው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዩኤስ- አፍሪካ ጉባኤ ላይ አገራቸው ለአፍሪካ በድጋፍና በኢንቨስትመንት 55 ቢሊዮን ዶላር ፈሰስ እንደምታደርግ አስታውቀዋል።ፕሬዚዳንቱ በአፍሪካ ንግድና…
Read 611 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- ኢትዮጵያ ሁሌም የምታተርፈው ከዘላቂ ሠላምና መረጋጋት ነው - የተመድ ዋና ኃላፊ ጉቴሬዝ በአዲስ አበባ ከጠቅላዩ ጋር መክረዋል - አሜሪካ ለመልሶ ግንባታው የ10 ቢ. ዶላር ድጋፍ ቃል ገብታለች - ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት ሞገስ ማግኘት አስተዋፅኦ አድርጋለች የዘንድሮ የፅዮን ማርያም ክብረ…
Read 578 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• “እዚህ ያለነው በኢራን ለታፈኑት ድምጽ ለመሆን ነው” • “ህፃናት እየተገደሉ ባሉበት ሁኔታ እግር ኳስ ትርጉም የለሽ ነው” • ተጫዋቾች በመቃወማቸው በመንግስት ጥርስ ውስጥ ገብተዋል የኢራናውያን ተቃውሞ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ትኩረት ስቧል፡፡ የኳስ ደጋፊ ኢራናውያን ብቻ ሳይሆኑ ተጫዋቾችም ለተቃውሞው ድጋፋቸውን…
Read 583 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ