ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(13 votes)
(ህዝብ የሚፈራው መንግስት፣ ራሱም ፈሪ ነው!) እስቲ የዛሬውን ፖለቲካዊ ወጋችንን በጥያቄ እንጀምረው፡፡ እናንተ መንግስት ሲፈራ የሚሰማችሁ ስሜት ምንድን ነው? እውነቱን ልንገራችሁ አይደል----እኔ ግን ጨርሶ አይደላኝም፡፡ በፍርሃት ነው የምርደው፡፡ ፍርሃቱ ተጋብቶብኝ እኮ አይደለም፡፡ (መንግስት ሲፈራ ማሰብ ስለሚያቆም ነው!) መንግስት ስላችሁ ደግሞ…
Rate this item
(22 votes)
· እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል!· “በአገሬ ፊልም እኮራለሁ!” የሚል ንቅናቄ መፋፋም አለበት …· ኢህአዴግ፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ከዛምቢያ ቢያስመጣስ!? የሰሞኑን “ድንቅና ብርቅዬ ዜና” ሰምታችሁልኛል? (ቀላል ብርቅዬ ነው!) የዜናው ምንጭ ደሞ ሩቅ እንዳይመስላችሁ … እዚሁ አህጉራችን ውስጥ ነው -…
Rate this item
(26 votes)
· ያኔ በልበሙሉነት ----- “ሳተላይት ውስጤ ነው” እንላለን!!· የቲቪ ተመልካችን “ጠብቁኝ” እያሉ፣ ቫኬሽን መውጣት ቀረ!· “የቢራ ምርቶች፤ የጠጃችንን ህልውና አደጋ ላይ ጥለውታል” ባለፈው ሳምንት የአርቲስቶችን መንደር አናወጠ የተባለው “ቃና” ቲቪ አጀማመሩ ያስደስታል፡፡ (#የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል” እንዲሉ!) ጥራት ያለው ምስል…
Rate this item
(16 votes)
• የኪነ-ጥበብ ማህበራት በ“ቃና” ቴሌቪዥን ለምን ተሸበሩ?• “የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ”---- ክብ አለመሆኑን ጠረጠርኩኝ!• የመኢአድን ጉዳይ ከጠ/ሚኒስትሩ ውጭ ማንም አይፈታውም ተባለ! ብዕሬን ከወረቀት ለማዋደድ እየተጋሁ ሳለ፣ የወዳጄ የገጣሚ ነቢይ መኮንን አንድ ግጥሙ ትዝ አለኝ - “አንዳንድ ቀን አለ እሾህ የበዛበት---” እያለ…
Rate this item
(27 votes)
ያልተሳደቡት ጋዜጠኛ፣ ፖለቲከኛ፣ ቴሌቪዥን ጣቢያ፣ አገራት… የሉም ባለፈው ማክሰኞ ለአውሮፓዋ መዲና ለብራስልስ ክፉ ቀን ነበር፡፡ በብራስልስ ኤርፖርትና ባቡር ጣቢያ ላይ በደቂቃዎች ልዩነት በተፈፀመ የአሸባሪዎች የቦንብ ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ለሞት ሲዳረጉ፣ ከ300 የሚበልጡት ደግሞ ቆስለዋል፡፡ አይሲስ የተባለው አሸባሪ ቡድንም ለደረሰው…
Rate this item
(20 votes)
* አንዲት ሴት በፓስተሯ ደረሰብኝ ያለችውን ተናግራለች* የናይጄሪያው “ፓስተር” ሴቶችን ጡት መያዣ አታድርጉ ይላል* አየር ባየር ሃይማኖት ሳይጀመር አይቀርም - ጠንቀቅ ነው! ናይጄሪያ ውስጥ ነው፡፡ ፓስተሩ የናይጄሪያ ዳያስፖራ ነው፡፡ ሴቶችን ብቻ ነው እፈውሳለሁ የሚለው፡፡ ወደሱ ቸርች የሚሄዱትም ሴቶች ብቻ ናቸው…
Page 12 of 40