Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 01 December 2012 13:19

ምርጫውን fun ማድረግ አይቻልም?

Written by
Rate this item
(6 votes)
አንድ የአሜሪካ ፖለቲከኛ በምርጫ ተወዳድሮ ውጤት እየተጠባበቀ ነው - የምርጫ ዘመቻ ዋና ማዘዣ ቢሮው ውስጥ ተቀምጦ፡፡ በዚህች ቅፅበት የሚያስበው አንድ ጉዳይ ብቻ ነበር -ምርጫውን አሸንፍ ይሆን ወይስ በተፎካካሪዬ እረታ ይሆን ? በቃ ለጊዜው እቺው ብቻ ነበረች ሃሳቡ (ከስልጣን ሌላ ምን…
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን ድምፃቸው ጠፍቶ የከረሙትን ፖለቲከኞች ድምፅ ስሰማ ደስ አለኝ፡፡ (ውዝግብ ባይሆንማ!) ጥሎብኝ የተቃዋሚዎች አንደበት ከተዘጋ ደስ አይለኝም፡፡ ደስ አይለኝም ብቻ ሳይሆን ይከፋኛል፡፡ (ወገን አይደሉም እንዴ?) የተቃዋሚ ደጋፊ ሆኜ ግን አይደለም፡፡ በቃ… የተቃዋሚ ድምፅ ከታፈነ የአገሬ ድምፅ የታፈነ ይመስለኛል (ተሳስቼ ይሆን?)…
Rate this item
(6 votes)
አርቲስቶች ከፖለቲካ የተፋቱት እስከ መቼ ነው?የተለመደው የምርጫ ውዝግብ የተጀመረ ይመስላል - እዚህች ሸገር እምብርት ላይ፡፡ በእርግጥ የማስጀመርያው ተኩስ ገና አልተተኮሰም የጦቢያ ፓርቲዎች ግን እስኪተኮስ እንኳን አልጠበቁም፡፡ እናም በግንቦት ለሚካሄድ ምርጫ በጥቅምት ውዝግብ ተጀምሯል እያልኳችሁ ነው (በምርጫ ውዝግብ ሪከርድ ሳንሰብር አንቀርም!)…
Rate this item
(6 votes)
የኦባማ ማሸነፍና የኢህአዴግ 1ለ5 ስትራቴጂ ሚስታቸውን የሚወዱ መሪዎች እንፈልጋለን!በምርጫ 99 በመቶ ማሸነፍ ከመሸነፍ እኩል ነው!ከሁሉም በፊት መወያየት ያለብን የኢቴቪ ደባል ሆኖ ስለገባው የቻይና ኮሙኒስት መንግስት የቴሊቪዥን ጣቢያ /ሲሲቲቪ/ ነው፡፡ እንዴ --- እኔ እኮ እንዲህ አልመሰለኝም ነበር፡፡ ባለፈው ሰሞን የቻይና ቴሊቪዥን…
Rate this item
(9 votes)
“የቁርጠኝነት ችግር የለብንም፤ የትኩረት እንጂ” በአሁኑ ጊዜ በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ የሚሉ የመንግስት ባለስልጣናትና ካድሬዎች እንዲሁም የኢህአዴግ አባላት እንደ ፋሽን የያዙትን አነጋገር ሳታውቁት እንደማትቀሩ እገምታለሁ፡፡ ሁሉም ምን ይላል መሰላችሁ? “የመለስን ራዕይ ለማሳካት …” ብሎ ይጀምርና ይሄንኑ አባባሉን በየመሃሉ እየሸነቆረ ትክት አድርጐን…
Rate this item
(12 votes)
ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ህዳሴ አያስፈልጉም እንዴ?አባት ተርብ የሆኑ ነጋዴ ናቸው፡፡ ሴት ልጃቸው ደግሞ ሰቃይ ተማሪ ናት - በአሜሪካ ዩኒቨርስቲ፡፡ በነገራችን ላይ ሁለቱም አሜሪካውያን ሲሆኑ የሚኖሩትም እዚያው አሜሪካ ነው፡፡ አባት ባለሃብቶች ላይ ከፍተኛ ግብር የሚጥለውን የዲሞክራት ፓርቲ አይደግፉም፡፡ የሪፐብሊካኖች ቀንደኛ ደጋፊ ናቸው፡፡…