Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(1 Vote)
ኢቫኖቭ የተባለ አንድ ሩሲያዊ፤ የኮሙኒስት ፓርቲ አባል ለመሆን ፓርቲው ቢሮ ማመልከቻ ያስገባል፡፡ (በድሮዋ USSR ማለት ነው) የፓርቲው ኮሚቴ ማመልከቻውን ከመረመረ በኋላ አመልካቹን ለኢንተርቪው ይጠራዋል፡፡ “ጓድ ኢቫኖቭ፤ ሲጋራ ታጨሳለህ እንዴ?” “አዎ፤ በጥቂቱ አጨሳለሁ” “ጓድ ሌኒን እንደማያጨስና ሌሎችም ኮሙኒስቶች እንዳያጨሱ እንደሚመክር ታውቃለህ?”
Rate this item
(2 votes)
“ጐበዝ! ቁርጥ እየበላን ፎቶ እንነሳ!” ባለፈው ሳምንት ተቃዋሚዎች ኢህአዴግን/መንግስትን በተመለከተ ለሁለት አስርት ዓመታት ወጥረው ይዘውት የነበረውን አቋም የቀየሩ የሚያስመስል ስሜት የተንፀባረቀበት ድንገተኛ መግለጫቸውን አንብቤአለሁ - እዚሁ ጋዜጣ ላይ፡፡ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ክስተቱን “ስልታዊ ማፈግፈግ” ሲሉት፤ ሌሎች ደግሞ ተቃዋሚዎች እኮ “ተከረበቱ”…
Rate this item
(1 Vote)
የአዳራሽ ምህዳርም እየጠበበ ነው! የዛሬ ፖለቲካዊ ጨዋታችንን አሃዱ የምንለው በሩሲያ ሥሪት ቀልድ ነው፡፡ ምነው… ልማታዊ መንግስታችን እኮ ወዳጅነቱ ከቻይና እንጂ ከሩሲያ አይደለም፡፡ በርግጥ ሩሲያም ብትሆን የቀድሞ ፍሬንዳችን ነበረች! (ጥሎብን ፍሬንዶቻችን ኮሙኒስቶች ናቸው!) አሁን ነገር መቆስቆሱን ትተን በቀጥታ ወደ ቀልዳችን፡፡ በወህኒ…
Saturday, 07 April 2012 08:08

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ስለ ነፃነት ነፃነት የማይከፋፈል አንድ ቃል ነው፡፡ ለማጣጣምም ሆነ ልንታገልለት ከፈለግን ለሁሉም ለማዳረስ ዝግጁ መሆን አለብን፡፡ ባለፀጋ ይሁን ድሃ፤ ከኛ ጋር ተስማማም አልተስማማም፤ ዘራቸው ምንም ይሁን ምንም ቢሆን፤ ወይም የቆዳቸው ቀለም…ለሁሉም ልናዳርስ ይገባል፡፡ ዌንዴል ልዊስ ዊልኪ (አሜሪካዊ ፖለቲከኛና ጠበቃ) ነፃነት…
Rate this item
(1 Vote)
ዋንጫ ይዘጋጃል አቶ ሳህሉ ገ/ወልድ የኢ.እ.ፌ ፕሬዝዳንት በተሳትፎው የተፈጠረብኝ ስሜት ሁሉም የተሰማው ነው፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ እንደምታስተውለው ንቅናቄው ህዝባዊ ነው፡፡ ይህን ከፍተኛ ሞገድ በኋላ መንግስት ሊያስተባብረው ሞክሯል፡፡ የህዝብ ንቅናቄው ቀድሞ ወጥቷል ብዬ አስባለሁ፡፡ አሁን መንግስት ይህን በስፋት አደራጅቶ ለማጠናከር ነው…
Rate this item
(1 Vote)
ጐረቤታችን ኬንያ ሰሞኑን ትልቅ ፌሽታ ላይ ትመስላለች (ፌሽታ ይነሳት!) ለዘመናት ተሰውሮ የኖረ የነዳጅ ዘይት በከርሰ ምድሯ አግኝታለች እኮ! ደግሞ ዝም ብሎ እንዳይመስላችሁ! ኬንያ ውስጥ ተገኝቷል የተባለው ነዳጅ እኮ “ጥቁር አረቦች” ሊያሰኛቸው የሚችል ነው ተብሏል - በማስረጃ ባይደገፍም፡፡ በእውነቱ ይሄን የብልፅግና…