Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 17 March 2012 09:44

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ስለፖለቲካና ሥርዓቱ የሰው ልጅ ኮሙኒዝም ጋ ለመድረስ በየዓመቱ አንድ እርምጃ ወደፊት እየተራመደ ነው፡፡ ምናልባት አንተ አትደርስበት ይሆናል፡፡ በማንኛውም ሁኔታ ግን ያንተ ልጅ ኮሙኒስት መሆኑ አይቀርም፡፡ ኒኪታ ክሩስቼቭ (የሶቭየት ከፍተኛ ባለስልጣን የነበረ) ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መገለጫው ድምፅ መስጠት ሳይሆን የድምፅ ቆጠራ ሂደቱ…
Rate this item
(0 votes)
ኢህአዴግ ከ20 ዓመት በኋላም “ነቄ” አላለም! ኢቴቪ እርግጠኛ ነኝ ሰሞኑን ቢቢሲን ጠቅሶ የዘገበውን ዜና ሰምታችኋል፡፡ የባይዶዋውን Victory ማለቴ ነው፡፡ ጀግናው ሠራዊታችን በሶማሊያ ሲቀውጠው የነበረውን አልሸባብን ጠራርጐ በማስወጣት ለራሱ ድልን ለሶማሌያውያን ሰላምን አጐናፅፎአቸዋል፡፡ ይሄን ተከትሎም ሶማሊያ ከአሸባሪዎች እየፀዳችና ወደ ሰላም ጐዳና…
Saturday, 10 March 2012 10:20

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ስለ ኩረጃ ህፃናት ፈፅሞ ታላላቆቻቸውን በቅጡ አይሰሟቸውም፡፡ ነገር ግን ታላላቆቻቸውን ከመኮረጅ ደግሞ ፈፅሞ አይቦዝኑም፡፡ ጄምስ ባልድዊን (አሜሪካዊ ፀሃፊና የሲቪል መብት ተሟጋች) ታሪክ ራሱን አይደግምም፡፡ ታሪክ ፀሃፊዎች ናቸው እርስ በርስ የሚደጋገሙት፡፡ አርተር ባልፎር (የብሪቲሽ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩ) ሰዎች እንዳሻቸው ለመስራት ነፃነቱን…
Rate this item
(0 votes)
“የልማት ሠራዊት ስንጠብቅ የሙስና ሠራዊት ተፈጠረ” የአድዋን በዓል በተመለከተ ከጓደኞቼ ጋር ጨዋታ ተነሳና አንድ ወዳጃችን “ዘንድሮ፤ አድዋ ሳይሆን ባይዶዋ ነው!” አለችን፡፡ (ወይ ግራ መጋባት!) ገብቷችኋል አይደል… ባይዶዋ ያለችው እኮ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን በሶማሊያ ባይዶዋ ከተማ በአልሸባብ ላይ የተቀዳጀውን ድል ለመጥቀስ…
Saturday, 03 March 2012 15:03

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ስለ ጦርነት የሰው ልጅ ትልቁ ጦርነት ከራሱ ጋር የሚገጥመው ትግል ነው፡፡ ቤን ኦክሪ (ናይጀሪያዊ ደራሲ፣ የአጭር ልብወለድ ፀሐፊ እና ገጣሚ) በእሳተ ጐሞራ ላይ እየደነስን ነው፡፡ ኮምቴ ዲ ሳልቫንዲ (ፈረንሳዊ መኳንንት - ከፈረንሳይ የጁላይ አብዮት በፊት የተሰጠ አስተያየት) ሰው አበቃለት የሚባለው…
Rate this item
(0 votes)
በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ያለን የበቀል ሂደት የሚተርከውና ችግር ችግርን ሲወልድ የሚያሳየው “አታመልጭኝም” ፊልም ነገ ሊመረቅ ነው፡፡ በሲኤልዲ ፕሮዳክሽን የተሰራውና ቀረፃው 2 ዓመት ተኩል የፈጀው ፊልም ነገ በሃገር ፍቅር በልዩ ፕሮግራም በምረቃ ከመታየቱ ባሻገር በ8፣10 እና 12 ሰዓት ላይ በሲኒማ አምፒር፣…