ፖለቲካ በፈገግታ
ሥልጣን ሁልጊዜም በተጠያቂነት ሚዛኑን እንዲጠብቅ መደረግ አለበት፡፡ ያለዚያ ጨቋኝ ነው የሚሆነው፡፡ ፒተር ድሩከር (ትውልደ - ኦስትሪያ አሜሪካዊ የማኔጅመንት አማካሪ) ያ ወሬኛ መነኩሴ! ቤኒቶ ሙሶሎኒ (የጣሊያን አምባገነን መሪ የነበረ - አዶልፍ ሂትለርን በተመለከተ የተናገረው) የኮሙኒስት ፓርቲ አምባገነንነት የሚጠበቀው ማንኛውንም የሃይል አማራጭ…
Read 3994 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“አኬልዳማ” የውግዘት ጋጋታ የወለደው ነው ተባለ … የሊዝ አዋጁ ችግር የለውም፤ ካድሬዎች ማስረዳት ስላልቻሉ ነው (በአቅም ማነስ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአልበምና የኮሜዲ ድርቅ ክፉኛ አጥቅቶናል፡፡ በሌላ አነጋገር ደስታ ርቆናል፡፡ አንዳንዶች አልበሙም ኮሜዲውም ደስታውም የራቀን በኑሮ ውድነቱና በዋጋ ግሽበቱ የተነሳ ነው…
Read 3766 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ነፍስ ግድያ የሴንሰርሺፕ ከፍተኛው ደረጃ ነው፡፡ ጆርጅ በርናንድ ሾው (የአይሪሽ ፀሐፌ ተውኔት) ትራጄዲ የልዑላንን ህይወት ይወክላል፡፡ ኮሜዲ የህዝቡን እንቅስቃሴ ለማሳየት ያገለግላል፡፡ ፍራንሶይስ ኦውቢኛክ (ፈረንሳዊ ፀሐፌ ተውኔትና ሃያሲ) ስላቅ በዋይት ሀውስ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ በህይወት ይገኛል፡፡ ሮቢን ዊሊያምስ
Read 3634 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
በአሜሪካ - ህዝብ በመሪዎቹ ላይ ይቀልዳል! በአፍሪካ - መሪዎች በህዝቡ ላይ ይቀልዳሉ! አንድ የአሜሪካ የባህር ሃይል ወታደር ፔንታጐን ከርሞ ወደ ቤቱ እየተጓዘ ነበር - በመኪና፡ መንገዱ ከወትሮው በተለየ በትራፊክ ተጨናንቆ ጉዞው የኤሊ ሆኗል - መሳብ ብቻ!! ለየለትና የትራፊክ እንቅስቃሴው ከነአካቴው…
Read 4657 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ጦርነት የፖለቲካ ቅጥያ ነው፡፡” በዚህ መንፈስ ጦርነት ፖለቲካ ነው፤ ጦርነት ራሱም ፖለቲካዊ እርምጃ ነው፡፡ ማኦ ዚዶንግ (ቻይናዊየፖለቲካ ባለስልጣን) ክፉ ዓላማ ሁሌም በክፉ መንገዶችና በክፉ ሰዎች መደገፉ አይቀርም፡፡ ቶማስ ፔይን (አንግሎ አሜሪካዊ የፖለቲካ ፈላስፋ) ለፖለቲካ አንድ ሳምንት ረዥም ጊዜ ነው፡፡ ሃሮልድ…
Read 4264 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
“ከኤርትራ ጋር በአዝማሪ እንዳንጣላ” ኢህአዴግ “ሙያ በልብ ነው” ቢል ይሻለዋል! በአሜሪካ የሚገኘው ናሳ የተባለው የሳይንስ ምርምር ተቋም አባላት ትልቅ ፌሽታ ላይ ናቸው፡፡ የፌሽታው ምክንያት ምን መሰላችሁ? ትልቅ ሳይንሳዊ ስኬት ተቀዳጅተናል ብለው ነው የሚጠጡትና የሚጨፍሩት፡፡ ጠርሙስ ሻምፓኝ እየተከፈተ ሳለ ግን የሳይንቲስቶቹ…
Read 4314 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ