ፖለቲካ በፈገግታ
አባቴ ሁልጊዜ በየሰርጉ ላይ ሙሽራ፣ በየቀብሩ ላይ አስከሬን መሆን ይፈልግ ነበር፡፡ ኒኮላስ ሩዝቬልት (አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ቴዎዶር ሩስቬልትን አስመልክቶ የተናገረው) ፖለቲካ በጣም ትልቅ ጉዳይ በመሆኑ እንደዘበት ለፖለቲከኞች የሚተው አይደለም የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ፡፡ ቻርለስ ደ ጐል (የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት የነበሩ)
Read 3556 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የሁለት ምርጫዎች ወግ” ደራሲ አጓጊ ልቦለድ ይፃፉልን ኢህአዴግን እንኳን ከ”ናዳ” አተረፈህ እንበለው! ቦታው አሜሪካ ነው፡፡ በሴፕቴምበሩ 9/11 አሸባሪዎች በፔንታጐን ላይ አሰቃቂ ጥቃት ሰንዝረው በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ዜጐች ከሞቱ በኋላ የቻይና ጠ/ሚኒስትር ፕሬዚዳንት ቡሽን ለማፅናናት ስልክ ይደውላሉ፡፡ “ሚስተር ቡሽ፤ በደረሰው ጥቃት…
Read 3370 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ዲሞክራሲ ማለት መስማት የምትፈልገውን ከነገሩህ በኋላ አምባገነኖችን የምትመርጥበት ሥርዓት ነው፡፡ አላን ኮሬን (እንግሊዛዊ ፀሐፊና ተረበኛ) *** ቢሮክራሲ የዲሞክራሲ እንቅፋት አይደለም፤ አይቀሬ የዲሞክራሲ ማሟያ እንጂ፡፡ ጆሴፍ አሎይስ ሹምፒተር (ኦስትርያ ተወላጅ አሜሪካዊ ኢኮኖሚስት) ***
Read 3420 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ፖለቲካዊ ወጌን በ “ፈገግታ” ለመጀመር በማሰብ ወደ ቁም ነገር ከማለፋችን በፊት ሁለት ቀልዶችን ጣል ላድርግላችሁ፡፡ ኩባ ውስጥ ነው አሉ፡፡ አገሪቷን ለግማሽ ክ/ዘመን (50 ዓመት ገደማ) አንቀጥቀጠው ከገዙ በኋላ ሥልጣናቸውን ለወንድማቸው ያወረሱት አምባገነኑ የቀድሞ የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ ላይ ያነጣጠረ ፊልም…
Read 5400 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለመንግስትና ፖለቲካ የህዝብ ድምፅ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው፡፡ አልኩይን (የእንግሊዝ ካህን፣ የሥነ መለኮት ሊቅና ምሁር)ህዝቡ እየገዛሁ ነው ብሎ እንዲያስብ አድርገው፤ ያን ጊዜ ይገዛልሃል፡፡ ዊልያም ፔን (እንግሊዛዊ ሰባኪና ቅኝ ገዢ)
Read 3665 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አልጋ ይዤም ቢሆን ሥልጣን አለቅም - ሙጋቤአላህ ከፈቀደልኝ ቢሊዮን ዓመት ብገዛስ? - የጋምቢያ ፕሬዚዳንት በርከት ያሉ ትላልቅ ፖለቲከኞች ናቸው - የኢትዮጵያ ሳይሆን የአሜሪካ፡፡ አንድ የአሜሪካ ግዛት ውስጥ የሚካሄድ የልማት እንቅስቃሴ ለመጐብኘት በትልቅ አውቶብስ ይጓዛሉ፡፡ የሚበዛውን ርቀት አገባደው ወደ ስፍራው ለመድረስ…
Read 4058 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ