Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(0 votes)
ለፖለቲከኞችና ለባለስልጣናት “የሐቅ ክኒን” ይዘጋጅላቸዋል እናንተ … እንደ አበሻ ግን ብረት የሆነ ህዝብ አለ እንዴ? በፍፁም! እውነቴን ነው የምላችሁ የትም አለም ላይ አታገኙም፡፡ እዚህችው ጥንታዊቷ አቢሲኒያ ውስጥ ብቻ ነው የዚህ ዓይነት ድንቅ ህዝብ ያለው፡፡ ለኑሮ ውድነት የማይበገር ብረት ህዝብ -…
Rate this item
(0 votes)
የዜጐችን “ቀለበት” የሚያስተጓጉል “ግምገማ” .... ወጋችንን ከመዲናችን ብንጀምር ምን ይመስላችኋል? ከአዲስ አበባችን ማለቴ ነው፡፡ ስምን መላዕክ ያወጣዋል የሚባለው ለካ እንዲህ ነው፡፡ “አዲስ”ም ያልሆነችው “አበባ”ም የሌላት መዲናችን ስሟ አዲስ አበባ ሲሆን ግርም ይላል፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ሰሞኑን ለተወካዮች ም/ቤት ባቀረቡት…
Rate this item
(0 votes)
የሃይማኖት ተቋማት ሃላፊነታቸውን ቢወጡ ፀረ - ሙስና ኮሚሽን አያስፈልግም ነበር በኢህአዴግ 20 ዓመት የስልጣን ዘመን “ስትሬት A” ያመጣው ባለስልጣን ይነገረን …በባለስልጣናት ግምገማ ከ”A” በላይና ከ“C” በታች አይሰጥም …(ለተማሪ ዐ እና 100 አይሰጥም) ከትላንትና በስቲያ ተሲያት ላይ ነው - አንድ ወዳጄ…
Rate this item
(0 votes)
እንደ እኔ ቢሆን ኖሮ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ውስጥ ሳይሆን በግል የቴሌቪዥን ጣቢያ ተቀጥሬ ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ግን ምርጫ አልነበረኝም፡፡ የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ጣቢያዎች ገና ከመንግስት ንብረትነት አልተላቀቁም፡፡ ከሁሉም ያናደደኝ ደግሞ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተው ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲ በ2004 ዓ.ም የግል ቴሌቪዥን ጣቢያ…
Rate this item
(0 votes)
የፓርቲ ፅ/ቤት ዘራፊዎች ፖለቲካ የማንበብ አራራ አለባቸው … መኢአድ ራሱን በራሱ እያፈረሰ ነው … 60 ፅ/ቤቶች ተዘግተዋልኢቴቪ ብቻ የሚያውቃትን ኢትዮጵያ ማን ያሳየን?ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ነው - ሰኞ ወይም ማክሰኞ ግድም፡፡ ማለዳ ወደ ቢሮዬ ለመግባት ስጣደፍ ካዛንቺስ ጋ አንድ ወዳጄን…
Rate this item
(0 votes)
ድራፍት ቤት ውስጥ ሰብሰብ ብለን እንጠጣለን - ሰብሰብ እንበል እንጂ አንተዋወቅም፡፡ የሰበሰበን በጃምቦ እየተሞላ የሚሰጠን ድራፍት ነው፡፡ ርቆ የተሰቀለው የድራፍት ቤቱ ቴሌቪዥን (ኢቴቪ) የዜና እወጃ ፕሮግራሙን እያስተላለፈ ነው፡፡ በየመሃሉ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ፣ ሽብር፣ ከሻዕቢያ ጋር የሚሰሩ ተቃዋሚዎች ወዘተ…