ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 27 July 2019 14:22

የፖለቲካ ጥግ (ስለ ተቃውሞ)

Written by
Rate this item
(6 votes)
• ጠንካራ እምነት ያለው ተቃዋሚ ደስይለኛል፡፡ፍሬድሪክ ዘ ግሬት• የላቀ ሥራ ብዙውን ጊዜ ጠንካራ ተቃውሞ ይገጥመዋል፡፡ድዋይት ኤል.ሙዲ• ተቃውሞ እውነተኛ ወዳጅነት ነው፡፡ ዊሊያም ብሌክ• ለናንተ ኢ-አማኒ ነኝ፤ ለእግዚአብሄር ታማኝ ተቃዋሚ ነኝ፡፡ውዲ አለን• ለሶሻሊዝም የሰላም ትርጉም፣ የተቃዋሚ አለመኖር ነው፡፡ካርል ማርክስ• በመንግስት ውስጥ ስትሆን…
Rate this item
(15 votes)
• የክብር ዜግነት መስጠት ላልተወሰነ ጊዜ መቆም አለበት • ኢህአዴግ ከ20 ዓመታት በላይ የዘራውን እያጨደ ነው የአንጋፋው ምሁርና ፖለቲከኛ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፣ ድንገተኛ ህልፈት ብዙዎችን አስደንግጧል፤ አሳዝኗል፤ አስቆጭቷልም:: ህመማቸው ሳይሰማ እኮ ነው ዜና ዕረፍታቸው የተነገረው፡፡ በተለይ በክፉና በደጉ…
Rate this item
(23 votes)
 - “ዶ/ር ዐቢይ የተመረጠው በአሜሪካ መንግስት ጣልቃ ገብነት ነው-” - አቦይ ስብሃት - “ኢህአዴግ እንኳንስ ህገ መንግስት፣ ህገ ደንብ አክብሮ አያውቅም” - የአረና አመራር - “ኢትዮጵያ ውስጥ እየገረፉ መግዛት መቆም አለበት” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በተካሄደው አገራዊ…
Rate this item
(31 votes)
“ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ” – (ለገዢው ፓርቲ የተመረጠ አገራዊ ተረት!) ስድስተኛ ፎቅ ላይ ወደ ሚገኘው ቢሮዬ ለመውጣት፣ ቆሜ ሊፍት እየጠበቅሁ ነበር። እንደኔው ሊፍት የሚጠብቁ ሁለት ወንዶች፣ አጠገቤ ቆመው፣ ጮክ ብለው ያወራሉ - እጃቸውን እያወራጩ፡፡ ከቆምኩበት ስንዝር ሳልነቃነቅ፣ የወሬያቸው ርዕሰ ጉዳይ፣…
Rate this item
(13 votes)
(ሪፎርሙን በምክንያት የሚቃወሙትን አይመለከትም!!)በቅርቡ የሙከራ ሥርጭቱን በጀመረው “ድምፂ ወያኔ” የቴሌቪዥን ቻናል ላይ አንድ ቃለ ምልልስ ተላልፏል፡፡ ለእኔ አስገራሚ ቃለ-ምልልስ ነበር፡፡ (አንዳንዶች ደግሞ ሳይበሽቁበት አይቀርም!) ቃለ ምልልሱ በወቅቱ አገራዊ ሪፎርም ላይ የሚያጠነጥን ነው፡፡ (የአዲሱ አመራር የለውጥ እርምጃ ማለቴ ነው!) ጣቢያው ቃለ…
Rate this item
(25 votes)
 • ኢህአዴግን ያተረፈው አብዮታዊ ዲሞክራሲ ሳይሆን የመደመር ፍልስፍና ነው • ህጻናት የሚወዷቸውና እናቶች የሚጸልዩላቸው ጠ/ሚኒስትር አግኝተናል • አዲሱ ዓመት ለጦቢያና ልጆቿ ታላቅ የምህረትና የእርቅ ዓመት ነው አንዳንድ ፖለቲከኞች፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፣ በማይታመን ፍጥነት እየከወኑ ያሉትን አስደማሚ ሁለንተናዊ ለውጥ (ሪፎርም)…
Page 7 of 40