ማራኪ አንቀፅ
“The Idiot” ከሚለው የፊዮዶር ዶስቶየቭስኪ ድርሰት ተቀንጭቦ የየቀረበ) “…አሁን ሁላችሁም በከፍተኛ ጉጉት ተሞልታችሁ እንደምታዳምጡኝ ይሰማኛል፡፡” ሲል ሊዮን ኒኮላየቪች ንግግሩን ጀመረ፡፡ “ማለቴ የማጫውታችሁ ታሪክ እንደጠበቃችሁት ሆኖ ሳታገኙት ስትቀሩ በኔ መበሳጨታችሁ አይቀርም፤ …ቀልዴን አይደለም፡፡” አለ በፈገግታ እየገረመማቸው፡፡ “በጄኔቭ ጐዳናዎች ላይ ልጆች ሲጫወቱ…
Read 5633 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የእግር-መንገዱን መረጥኩኝ ጐማ ከበዛበት አስፋልት፣ የእግር-መንገዱን መረጥኩኝ ከማህል ጐዳናው ይልቅ፣ ዳር ዳሩን መሄድ ተሻለኝ መጨናነቅን ለመሸሽ፣ ከነፃው ሰው ተሰለፍኩኝ ነፃ የሆነ እግር መንገድ፣ ነፃነት ነው የሚመስለኝ! ከአውራ-መንገዱ ጥርጊያ፣ ሣር ያለበት ቀጭን መሬት ልዩ ስሜት ይሰጠኛል፣ ለቅን አዕምሮዬ ፅናት ቀጭን መንገድ፤…
Read 4933 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ቡናው ፈላ፡፡ የሚጠበቀው ሰው አልመጣም፡፡ አደፍራሽ ካለ ንፁህ ውሃ መጠጣት ያዳግታል ይላሉ፡፡ ውሃውን ማን ደፍርስ አለው? የማንም ደካማ ውሃ በደፈረሰ፡፡ ቡናና ወሬ መችም ቦላሌና ዚፕ ናቸው፡፡ ቦላሌው ሃፍረት መሸፈኛ፡፡ ቦላሌዎች ሁሉ ደካማ ባለቀዳዳ ሊከዱ ያኮበኮቡ፡፡ ዚፑም ይኼን የድክመት ሃፍረት መሸፈኛ፡፡…
Read 5251 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ውድ እግዚአብሔር እባክህ ቆንጆ አድርገኝ፡፡ ምክንያቱም ብልህ ነኝ ብዬ አላስብም፡፡ ቻርሊን ውድ እግዚአብሔር የተለያዩ ሃይማኖቶች መፍጠርህ ችግር የለውም፡፡ ግን አንዳንዴ አይደበላለቅብህም?
Read 4875 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“ምነው አልፈራ ልጄ?” የተገረሙ የሚመስሉ አዛውንቱ ቀስ ብለው ጀመሩና ጎላ ባለ ድምፅ ቀጠሉ፡፡ “በስልጣኔ ሰማየ ሰማያት በደረሰች፣ በሀብት በናጠጠች አገር ላይ ሆኜ እጄን ለምፅዋት ስዘረጋ ምነው አልፈራ ልጄ? ድህነትን ሳይሆን ድሀን ለማጥፋት ታጥቀው በተነሱ ደግ መሪዎች መዳፍ ውስጥ ሆኜ ምነው…
Read 4559 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ስለፍቅርና አድናቆት አንድ ሰው ስታፈቅሩ፣ ፍቅሩ መነቃቃትና ተስፋ ያጐናፅፋችኋል፡፡ ያፈቀራችሁትን ሰው በምድር ላይ ማግኘት ባትችሉ እንኳን የእግዜር ፈቃዱ ከሆነ አንድ ቀን በገነት እንደምትገናኙ እምነት ይኖራችኋል፡፡ ምን ያህል እንደምወድሽ አላውቅም፡፡ ገና ምን ያህል እንደምወድሽ ግን አሳምሬ አውቃለሁ፡፡ ስናፈቅር አድናቆታችን ከልባችን ይሆናል፡፡
Read 6037 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ