Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ማራኪ አንቀፅ

Saturday, 28 January 2012 12:14

“እምነት ያለው ሰው ደግነት አያጣም”

Written by
Rate this item
(7 votes)
ቴዎድሮስ፡- ቀለል ያለ ጥያቄ ላንሳ፡፡ በልማድ “እገሊትን ከልቤ አፈቅራታለሁ” “እገሌን ከልቤ ጠላሁት” እንላለን፡፡ እንደ ልብ ስፔሻሊስትነትዎ ይህን አባባል እንዴት ያዩታል? ልብ ከመውደድና መጥላት ጋር የሚገናኝ ተግባር አለው? ዶ/ር በላይ፡- (ፈገግ ብለው) እሱማ “ከልብህ ካሰብክ …” ይባላል፡፡ የሚታሰበው ግን በልብ ሳይሆን…
Saturday, 21 January 2012 11:01

የአማርኛ ሥነ ግጥም

Written by
Rate this item
(45 votes)
ይህ ግጥም ስለምን ያወራል? ተብሎ ቢጠየቅ ግጥሙ ስለውበት ስለተፈጥሮ ውብነት ማውራቱን የሚጠራጠር ሰው አይኖርም፡፡ በእርግጥ ግጥሙ ስለውበት ይናገራል፡፡ ስለውበት የሚናገረውም የውበትን ምንነት በማተት ወይም በማብራራት ሳይሆን ውበትን ራሱን በማሳየት ነው፡፡ ገጣሚው ውበት ማለት እንዲህ ነው ብሎ በቀጥታ አልነገረንም፣ በቃላት የሳለልንን…
Saturday, 21 January 2012 10:58

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ይሄን ሁሉ በርካታ ዓመት በፍቅርና በእዳ እንዲሁም በመጠጥ ውስጥ ተዘፍቄ ነበር፡፡ አሌክሳንደር ብሮም (እንግሊዛዊ ገጣሚ) ብዙው ወንድ የሚለብሰውን ልብስ እንኳን ሊመርጥ በማይችልበት ደብዛዛ ብርሃን ከሴት ጋር በፍቅር ወድቋል፡፡ ሞሪስ ሼቫሊዬን (ፈረንሳዊ ዘፋኝና ተዋናይ) ጨዋታዋ ያለችው አንድ ሰው ማፍቀር ላይ ነው፡፡…
Saturday, 21 January 2012 10:51

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ግጥማዊ ምንባብ 2 ታሪክ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም) ያለፈው አለፈ፤ ሄደ እየከነፈ፡፡ ይረሳ፤ አይወሳ፤ ትናንትና ሬሳ ከራስ በላይ ነፋስ ስንኩል ፍልስፍና ደካማ አእምሮና ደካማ ሕሊና መሆኑን አያውቁም ዛሬ ትናንትና፡፡
Saturday, 14 January 2012 12:03

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ከሁሉም አይነት ልጃገረዶች ጋር በፍቅር ወድቄአለሁ፡፡ አሁንም ሙሉ በሙሉ በዚሁ አይነት ተግባሬ ለመግፋት አቅጄአለሁ፡፡ ቻርልስ - የዌልስ ልዑል (1948-) ፈፅሞ አፍቅራ የማታውቅ ሴት ጨርሶ በህይወት ኖራለች ማለት አይቻልም፡፡ ጆን ጌይ (እንግሊዛዊ ገጣሚና ፀሐፊ ተውኔት) ያፈቀረ ወንድ እስኪያገባ ድረስ ሙሉ አይደለም፡፡…
Saturday, 14 January 2012 11:54

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መሠረተ ነገር አንድ ሲባል ብቻ ሚሊዮን ይቆጠራል ነጥብ ተደራርቦ ድልድይ ሆኖ ያስኬዳል የጠጠር መነሻ ፒራሚድን ሰርቷል ጠብታም ንጉስ ነው አባይን ፈጥሮታል ያንተ ሥራ
Page 15 of 16