ማራኪ አንቀፅ
ወላጅ መጽናኛ!አንድ ዘመን ሄደ፣አንድ ዘመን መጣ፣በአንድ አመት አረጀሁ፣በአንድ አመት ጐረመስኩ፣በራሴ ሲያልፍብኝ፣ በልጄ እየደረስኩ፡፡ እምሻው ገ/ዮሐንስሰው፣ ጊዜና ወርቅ!በትውልድ እድገቱ ኑሮውና ሞቱ አድርጐ እንደ ጥላው በእለትና ወራት አመታት፣ ዘመናት ቀምሮ እያሰላው እንደ አፈር ቆንጥሮ እንደ አፈር አንጥሮ የሰው ልጅ ባይቀባው የክብርን ቀለም፣…
Read 5934 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ