ማራኪ አንቀፅ

Saturday, 21 November 2020 11:24

የእናት ሆድ ዥንጉርጉር

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በተለይ ላፕቶፕ ካገኘሁ በኋላ ዓለሙን ሁሉ ረስቼዋለሁ፡፡ አንዳንዴ አሳሪዎቼ ቁርስ አምጥተውልኝ ለምሳ በሩን ሲከፍቱ ምግቡን አስቀምጠው በሄዱበት ቦታ እስከሚያገኙት ድረስ ሁሉን ነገር ረሳሁት፡፡ዋናዎቹ መርማሪዎች ለወራት ይጠፋሉ። ግንኙነቴ ከጠባቂዎቼ ብቻ ጋር ሆኗል፡፡ እነዚያ ከመጀመሪያ ጀምረው የነበሩ አጭርና ደግ፣ ረጅምና ክፉ ጠባቂዎች…
Saturday, 14 November 2020 11:52

ማቆ እና አራት ጓደኞቹ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በአንድ ሀገር በጣም ድሀ የሆኑ ባልና ሚስቶች ነበሩ፡፡ ማቆ የሚባል ልጅም ነበራቸው፡፡ማቆ እናቱን በጣም ይወዳል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን እናቱ በጣም በጠና ታመሙ፡፡ሀኪም ቤት ተወስደው የታዘዘላቸው መድሃኒት ዋጋ ደሞ አምስት መቶ ብር ይፈጅ ነበር፡፡የአባቱ ደሞዝ ዝቅተኛ ስለሆነ ያንን ያክል ገንዘብ ማግኘት…
Friday, 23 October 2020 14:55

ማራኪ አንቀፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ያገሬ ሽታ (በልብወለድ ትረካ) --መንገደኞቹ፤ የአራት መቶ ኪሎ ሜትር ጉዟቸውን ተጉዘው፤ ወደተነሱበት የዋግሹሞች ሠፈር የማታ ማታቸውን ይደርሳሉ፡፡ ለእንግድነታቸው፤ የወሎ ምድር ያፈራቸው፣ በእህትማማቾቹ ባለሟል እጆች ተዘጋጅተው የተጫኑት ገፀ በረከቶች ከመኪናዋ ይወርዳሉ፡፡ ዘመድ ከዘመዱ ተገናኘ፡፡ ደስታ ናኘ፡፡ እንደ አገር ቤቱ ወግ በእንግዳ…
Saturday, 19 September 2020 13:59

ከሰውነት መጉደል

Written by
Rate this item
(4 votes)
“በኢትዮጵያ ተደጋግመው የተከሰቱ በርካታ ችግሮች አሉ፡፡ እነርሱም አለመተማመን፤ ዘረኝነት፤ መናናቅ፤ የኢኮኖሚ አለመመጣጠን፤ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር፤ የቤተ እምነትን ማጣጣል፣ የዝምድና ሹመት፣ የሕዝብና የመንግስት ሀብት ምዝበራ፤ ብሔር ተኮር ጥፋቶች፣ ለክፉ ዓላማ ወጣቶችን ማደራጀት፣ ግጭት መፍጠር፤ ዜጐችን ማፈናቀል፤ ጾታዊ ትንኮሳና አስገድዶ መድፈር፣…
Rate this item
(2 votes)
--የሕዝብ አስተያየት አፈጣጠር ሰዎች በአካባቢያቸው ካለው ዓለም ጋር ዘወትር በሚያደርጉት ግንኙነት ወቅት ይከሰታል፡፡ ዘወትር ከመገናኛ ብዙኃን፣ ኢንተርኔት፣ ሶሻል ሚዲያ፣ የፖለቲካ መሪዎች፣ ጓደኞችና የቤተሰብ አባላት አሳማኝ መልዕክቶች ይጐርፋሉ:: እንዲሁም የሕዝብ ጉዳዮችን በተመለከተ ከትምህርት ቤቶች፣ ከመንግሥትና የፖለቲካ ድርጅቶች ሰዎች መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም…
Saturday, 01 August 2020 13:03

ማራኪ አንቀፅ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የሚስቱን ግትርነት የታዘበው ጐልማሳው ሙሴ ሃኔቡ አድማው የምሳ ግብዣውንም ሆነ ሴንት-ቶማስን መጐብነትን እንደሚያደናቅፍ ሊነግራት አስቦ ከንቱ ልፋት ሲሆንበት ተወው፡፡ “ያዘጋጀውን ምግብ ለምን እንጥለዋለን? ደግሞም እነዚያን ሰዎች ለመጋበዝ መፈለጌን ታውቃለህ፡፡ ጋብቻው ቢፈፀም ደግሞ ከማንም በላይ ጥቅሙ ላንተው ነው:: ግብዣው የግድ ነውና፡…
Page 6 of 16