የግጥም ጥግ
የአንዳንድ ቀን ግጥሞችመዓዛአንዳንዴመክተቢያ ቀለሙን በጅ ባልያዙበትማስፈሪያ ወረቀት በማይገኝበትጭው ያለ በረሀቀን እየጠበቁ በዉልብታ መጥተውዉብ ሆነው ለመግጠም በሀሳብ ተፀንሰውሳይደምቁ ሳይሰፍሩመልሰው ላይመጡ ቀልጠው የሚቀሩበጅ ያልተጨበጡ ያልታዩ ያልጠሩብቻ … ቀልብ የሚያሸፍቱየሚያቁነጠንጡስሜት የሚያነጥሩየአንዳንድ ቀን ግጥሞችየምናብ ስንኞች፡፡
Read 4250 times
Published in
የግጥም ጥግ
እንደ መግቢያ ነቢይ መኮንንምነው ዛሬ እንባዬ፣ ለሰው ሳይታይ ይወርዳል ምነው ዛሬስ ልቅሶዬ ሰው - አይሰማው - ሙሾ ሆኗል ምን ታላቅ ሰው ሙቶብኝ ነውእንዲህ ድምፄ ድምፁን ያጣው?ዋ! ጋሽ አብይ!ጋሽ አብይኮ ሰው ነበር፣ ከሰውም ሰው የቅን ማማየረቂቅ ተምሳሌት በላይ፣ ዕፁብ ምስል የነብስ…
Read 4304 times
Published in
የግጥም ጥግ
እንደ መግቢያ ነቢይ መኮንንምነው ዛሬ እንባዬ፣ ለሰው ሳይታይ ይወርዳል ምነው ዛሬስ ልቅሶዬ ሰው - አይሰማው - ሙሾ ሆኗል ምን ታላቅ ሰው ሙቶብኝ ነውእንዲህ ድምፄ ድምፁን ያጣው?ዋ! ጋሽ አብይ!ጋሽ አብይኮ ሰው ነበር፣ ከሰውም ሰው የቅን ማማየረቂቅ ተምሳሌት በላይ፣ ዕፁብ ምስል የነብስ…
Read 3634 times
Published in
የግጥም ጥግ
“መጀመሪያ ቃል ነበር … ቃልም ስጋ ሆነ” ዮሐ. 1*14ከሕይወት ዑደት ቅጥ፣የዘፍጥረት የቃል- ንጥ፣ሀገር የማቆም፣ ሀገራዊ ቅምጥ…በፈጣሪኛ ሲሰላ፣ “ሰው” የመሆን ሰዋዊ ምጥ!“ልሳኑ” ነው መለዮው፣ ከእንሰሳት ሁሉ ተርታ፣ቋንቋው ነው መለያው፣ ከአውሬ መንጋ እንዲፈታ፤ዓለምን ሁሉ እንዲገዛ፣ ተፈጥሮን እንዲያስገብር፣በዓለም ላይ እንዲከብር፣ከፍጥረታት ሁሉ ልቆአእምሮው እጅግ…
Read 6886 times
Published in
የግጥም ጥግ
የንጋት ጮራዓይኔ ላይ አበራጮ¤ ፎከረ አቅራራልቤ እንዳይደነግጥእንዳልሸበር እንዳልፈራ፡የምሽት ዳፍንትየሽምግልና ጥፊወንድ አንጀት አለስላሽልጅነት ቀጣፊእንደቱታ ራስ ሚመታሳይቀጥፈኝ በሽታየንጋት ጮራ እንዳይጠፋወኔዬ እንዳታንቀላፋጩህ ሸልል አቅራራልጅነቴ አደራእንዳልሸበር እንዳልፈራ(ልጅነት፣ ሰለሞን ደሬሳ፣ 1963 ዓ.ም)ጋሽ አስፋው ዳምጤ፣ ስለ ሰሎሞን ደሬሳ… “…ሰሎሞን አንባቢ ነበረ፡፡ በጣም በጣም በጣም አንባቢ!... ቮረሺየስ…
Read 8264 times
Published in
የግጥም ጥግ
እውነት ማለት የኔ ልጅ?” ብዬ ግጥም ልጽፍልሽ ስነሳ፣“እንቢዬው!” ብለሽ ሞግቺኝ፣ ጫጩት ሐሳቤን ሳልኮሳ፤ጥሬዬን ብቻ እያለምኩ፣ አንቺንም በሆዴ እንዳልረሳ!የእኔ ዕውነት ገንዘብ ነው ልጄ? ብቻ የምሸጠው አልጣ፣“የተጻፈበትን የቀለም ዋጋ” ባስር እጥፍ እስኪያወጣ፣መጻሕፍቴን አዳቅዬ፣ሁለቱን ባንድ አብቅዬ፣ዋጋ እንዲፋቅ ተባብዬ፣ ወደ ገበያ ብወጣ፣እንዴት አዋጪ መሰለሽ…
Read 6287 times
Published in
የግጥም ጥግ