የግጥም ጥግ
- ማንም ሰው እስኪሞት ድረስ ግለ ታሪኩን መፃፍ ያለበት አይመስለኝም፡፡ ሳሙኤል ጎልድዊን- የገጣሚ ግለ ታሪኩ ግጥሙ ነው፡፡ የቀረው ሁሉ የግርጌ ማስታወሻ ነው፡፡ ዬቬጌኒ ዩቭቱሼንኮ- ‹ህይወቴ› ግለታሪኬ አይደለም፤ ሙዚቃ ነው፡፡ ሜሪ ጄ. ብሊግ- ከባለቤቱ ይሁንታ ያላገኘ ግለ ታሪክ እየፃፍኩ ነው። ስቲቨን…
Read 5043 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ዝነኞች በመሞቻቸው ሰዓትየተናገሩት)- “ወዳጆች ያጨብጭቡ፤ ኮሜዲው አልቋል” ሉድዊግ ቫን ቤትሆቨን (ሙዚቃ ቀማሪ)- “እየሞትኩ ነው፡፡ ለረዥም ጊዜ ሻምፓኝ አልጠጣሁም” አንቶን ፓቭሎቪች ቼክኾቭ (ፀሐፊ)- “ትክክለኛውን ነገር ለመስራት ተጣጥሬአለሁ” ግሮቨር ክሌቪላንድ (የአሜሪካ ፕሬዚዳንት)- “መብራቱን አብሩት፤ በጨለማ ወደ ቤቴ መሄድ አልፈልግም” ኦ ኼንሪ (ደራሲ)-…
Read 4490 times
Published in
የግጥም ጥግ
- ወዳጆች ፍቅራቸውን የሚያሳዩት በደስታ ጊዜ አይደለም፤ በመከራ ጊዜ ነው፡፡ ዩሪፒዴስ- ፍቅር የሚባለው የሌላው ሰው ደስታ ከራስህ ደስታ ሲልቅብህ ነው፡፡ ኤች.ጃክሰን ብራውን ጄአር. - ሁሉንም ውድድ፤ጥቂቶችን እመን፤ በማንም ላይ ክፉ አትስራ፡፡ ዊሊያም ሼክስፒር - ህይወትን ከወደድካት፣ መልሳ እንደምትወድህ ተገንዝቤአለሁ፡፡ አርተር…
Read 6340 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ዝነኞች በመሞቻቸው ሰዓት የተናገሩት)· ‹‹የመጨረሻ ቃል የሚያስፈልገው በህይወት ሳሉ በቅጡ ሳይናገሩ ለቀሩ ጅሎች ነው፡፡›› ካርል ማርክስ (ፈላስፋ) · ‹‹ከሸክላ የተገነባች ሮም አገኘሁ፤ እምነበረዷን ሮምን ትቼላችሁ እሄዳለሁ፡፡›› አጉስተስ ቄሳር (የመጀመሪያው የሮማ ንጉስ፣ ለህዝቡ የተናገረው)· ‹‹ለመሞት ቅንጣት ታህል አልፈራሁም።›› ቦብ ማርሊ (ሙዚቀኛ)…
Read 3654 times
Published in
የግጥም ጥግ
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ መስራችየአቶ አሰፋ ጎሳዬ ገዳ የ12ኛ ዓመት መታሰቢያ ታህሳስ6 ቀን 2009 ዓ.ም በቅዱስ ካቴድራል አማኑኤልቤተክርስቲያን በፀሎት ታስቦ ውሏል፡፡አሴዋ ሁሌም እናስብሃለን ቤተሰቦችህአንድ ደርዘን ዕድሜአሴ!ከቶም አንድ ደርዘን ዕድሜ፣ አለፈና ዘመን ሆነአዋቂውን እያከሳ፣ ድንቁርና እያደነደነየነበረው እንዳለ አለእንደ አፋር ጫማ ፊት ኋላውን፣…
Read 7148 times
Published in
የግጥም ጥግ
· አንድ ላይ መሆን የቱንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን ግዴለኝም፤ ለብቻ ከመሆን በላይ የከፋ ነገር የለም፡፡ ጆሴፊኔ አንጄሊኒ· የትም ብሄድ ልዩነት የለውም፤ ሁልጊዜ ወዳንተ መመለሺያ መንገዱን አውቀዋለሁ፡፡ አንተ አቅጣጫ ማመላከቺያ ኮከቤ ነህ፡፡ ዲያና ፒተርፍሬዩንድ· “እወድሻለሁ” - የሁሉም ነገር መጀመሪያና መጨረሻ ይኸው…
Read 7708 times
Published in
የግጥም ጥግ