የግጥም ጥግ

Saturday, 07 November 2015 10:33

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
(ሞዴሊንግና ፋሽን)• በወንዶች ዓለም ውስጥ ሆኜም እንኳንሴትነቴን እወደዋለሁ፡፡ ወንዶች እኮ ቀሚስመልበስ አይችሉም፤ እኛ ግን ሱሪ መልበስእንችላለን፡፡ዊትኒ ሂዩስተን• ፋሽን ይደበዝዛል፤ስታይል ዘላለማዊ ነው፡፡ይቭስ ሴይንት-ሎውሬንት• በሁሉም ነገር ውስጥ ውበት ያለይመስለኛል፡፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች አስቀያሚባሉት ነገር ውስጥ ውበትን ማየትእችላለሁ፡፡አሌክሳንደር ማክኩዊን• ሞዴሊንግ ለእኔ ቆንጆ የመሆን…
Saturday, 07 November 2015 10:18

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(16 votes)
የመንፈስ ዘውድነፍስ የራስዋን ዓለም መርጣ እንደሰየመችማንም እንዳይገባ በርዋን ጠረቀመች፣ከርስዋም ቅዱስና ብዙሃናዊ ዓለምሠርገው ለሚገቡ ምንም ሽንቁር የለም፡፡* * *ሳትንቀሳቀስም ታያለች ባርምሞታችኛው በርዋ ላይ ሠረገላ ቆሞ፤ሳትንቀሳቀስም ታያለች ንጉሱንከግሮችዋ ምንጣፍ ስር ወድቆ ማጐንበሱን፡፡* * *እኔም አውቃታለሁ ከወዲያኛው ሀገርአንድ ነገር ብቻ መርጣ በቁም ነገር፣ከዚያ…
Saturday, 07 November 2015 09:55

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ችሮታ)• የድሆችን ህይወት ካላሻሻልክ ችሮታ አደረግህአይባልም፡፡ማኖጅ ብሃርጋቫ• ዓለም የምትፈልገው ችሮታ ሳይሆን ፍትህነው።ሜሪ ዎልስቶንክራፍት• ፍትህ የበለጠ የሰፈነበት ህብረተሰብ ብዙ ችሮታአይፈልግም፡፡ራልፍ ናዴር• ችሮታ፤ የእምነትና የተስፋ ውጪያዊ መገለጫሊሆን ይችላል፡፡ጆሴፍ ቢ ዊርዝሊን• እውነተኛ ችሮታ፤ ምንም ማካካሺያ ሳያስቡሌሎችን የመጥቀም ጥልቅ ፍላጐት ነው፡፡ኢማኑኤል ስዊዲንቦርግ• የሰዎች…
Saturday, 10 October 2015 16:07

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
 (ስለ ትምህርት) ትምህርት ቤት የሚከፍት ሰው የወህኒ ቤትን በር ይዘጋል፡፡ ቪክቶር ሁጐ ዕውቀት፤ ልዩነት የመፍጠር ዕድል ያመጣላችኋል፡፡ ክሌር ፉጂን ጥበብ (ዕውቀት) በዕድሜ አይመጣም፤ በትምህርትና በመማር እንጂ፡፡ አንቶን ቼኾቭ የተማርኩትን ሁሉ የተማርኩት ከመፃሕፍት ነው፡፡ አብርሃም ሊንከን ትምህርት ውድ ከመሰላችሁ ድንቁርናን ሞክሩት፡፡…
Saturday, 03 October 2015 10:39

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
(ስለ አርትኦት)ህይወቴ አርትኦት (editing) ይፈልጋል፡፡ ምርት ሳህልአርትኦት ያስጠላኛል፡፡ መፃፍ ደስ ይለኛል፤ ፅሁፌን መላልሶ ማንበብ፣ መከለስ ግን አልወድም፡፡ ባሪ ሃናህ አርትኦት እወዳለሁ፡፡ ከፊልም ስራ የምወደው አንዱ ክፍል ነው፡፡ ስቲቨን ስፒልበርግ አርትኦት ለብቻ የሚሰሩት ዓይነት ሥራ ነው፡፡ ጆ ዳንቴ ከምፅፋቸው እያንዳንዱ አራት…
Friday, 11 September 2015 09:28

ዘመን ተቀየረ እላለሁ

Written by
Rate this item
(17 votes)
አበባ አዙሬ አዙሬዘመን በዘመን ቀይሬትላንትን በዛሬ አስሬነገን ሰርቼ ተሻግሬየአበባ እድሜዬን አብስዬይኸው አብቅቼው ለፍሬፍላቴን በስክነት ሽሬለሰው ከሰው በሰው ውዬእኔኑ ከኔው ፈጥሬ!የእድሜ እንቁጣጣሽቅጥልጥል ችቦ አበራለሁ ዛሬ!ዘመን ተቀየረ እላለሁእኔ ራሴ ተቀይሬ!ይህ ነው የለውጥ ነውጤ፣ የለሆሳሴ ዝማሬደሞ ለላመት ልፈትል፣ የልደቴን ነጭ ሸማነፍሴ እንዳታድር ከርማበውሃ…