የግጥም ጥግ
እልፍ ከሲታዎች ቀጥነው የሞገጉ “ሥጋችን የት ሄደ” ብለው ሲፈልጉ በየሸንተረሩ በየጥጋጥጉ አስሰው አስሰው በምድር በሰማይ አገኙት ቦርጭ ሆኖ አንድ ሰው ገላ ላይ፡፡ (“ኗሪ አልባ ጎጆዎች”፤ በዕውቀቱ ስዩም)
Read 4953 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ምርጫ)ሰዎች ፖለቲካን የሚጠሉበት አንዱ ምክንያት የፖለቲከኞች ዓላማ እውነት ላይ ያነጣጠረ ባለመሆኑ ነው፡፡ የእነሱ ዓላማ ምርጫና ሥልጣን ነው፡፡ ካል ቶማስእንግሊዞች ነፃ ነን ብለው ያስባሉ፡፡ ነፃ የሚሆኑት ግን በፓርላማ አባላት ምርጫ ወቅት ብቻ ነው፡፡ ዣን ዠኪውስ ሩሶይሄ አስደንጋጭ መረጃ ነው፡፡ ብዙ…
Read 2858 times
Published in
የግጥም ጥግ
ህክምና ህጋዊ ሚስቴ ናት፤ ስነፅሁፍ ውሽማዬ ናት፡፡ አንዳቸው ሲሰለቹኝ ከአንዳቸው ጋር ሌሊቱን አሳልፋለሁ፡፡አንቶን ቼኮቭ የሥነፅሁፍ ማሽቆልቆል የህዝብን ማሽቆልቆል ያመለክታል፡፡ ቮን ገተ ግጥም የሥነ ፅሑፍ ዘውድ ነው፡፡ ሶመርሴት ሟምባህልን ለማጥፋት መፃሕፍትን ማቃጠል የለብህም፡፡ ሰዎች መፃሕፍት እንዳያነቡ ማድረግ ብቻ በቂ ነው፡፡ ሬይ…
Read 4419 times
Published in
የግጥም ጥግ
አ ቤት!ኤሎሄ ቅኝቱ ጠፍቶኝየነገለ በገና አቅፌበጉልበቴ ተቀምጬ፤በፍታቴ እስክስታ ብወርድእዝል አራራዩን ባላዝነውቅኔ ማህሌቱን ገልብጬ፤የሀሩር በረሀ አበባውዋግ እንዳጠናፈረው እሸትእማሳው መሀል ብገተር፤አለቅጥ ጠግበው በሚያናፉዝሆኖች መሀል እንደ ድርጭትአቅሌን ስቼ እምውተረተር፤ፈተና ያቆመኝ ሀውልትአልሟሟም ያልኩ ቢመስልባያነባ ሙጭሙጭ አይኔ፤እምነቴ ቢያጠጥረኝ ነውምናቤ የረገጠው እርካብቢያዝለኝ ጣራ ውጥኔ፡፡እንደ ምኞታችንማ ጉስቁልናእንደ…
Read 3784 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለውበት)ውበት ሌላ ሳይሆን እውነታ በፍቅር አይን ሲታይ ነው፡፡ ራቢንድራናዝ ታጎር ውበት፤ ዘላለማዊነት ራሱን በመስተዋት ሲመለከት ነው፡፡ ካሊል ጂብራን ውበት ከወይን ጠጅ ይብሳል፤ ባለቤቱንም ተመልካቹንም ያሰክራል፡፡ አልዶስ ሁክስሌይውበት፤ ጥሩ የትውውቅ ደብዳቤ ነው፡፡ የጀርመናውያን ምሳሌያዊ አባባልውበት በዕለት ሥራ ውስጥም ይገኛል፡፡ ማሚ ሲፐርት…
Read 7069 times
Published in
የግጥም ጥግ
ፍቅር ልዩ ቃል ነው፡፡ የምጠቀምበት ከልቤ ሲሆን ብቻ ነው፡፡ ቃሉን ደጋግማችሁ ስትሉት ይረክሳል፡፡ ሬይ ቻርልስድንገት በጭጋጋማው የለንደን ከተማ ውስጥ አየሁሽ፡፡ ፀሐይዋ ሁሉን ስፍራ አድምቃው ነበር፡፡ጆርጅ ገርሽዊን ፍቅር እንደ ቧንቧ መክፈቻ ነው፤ ይዘጋል ይከፈታል፡፡ ቢሊ ሆሊዴይከፍቅረኛህ ጋር ስትለያይ ጠቅላላ ማንነትህ ይፈራርሳል፡፡…
Read 6615 times
Published in
የግጥም ጥግ