የግጥም ጥግ

Friday, 13 September 2013 12:35

ሳያልፍብን ውዴ...

Written by
Rate this item
(4 votes)
ዘመን ሳይለወጥ እቴ ውዴ ሆይመግደርደር ተይና አንዴ እንተያይ!ዝናቡን ዘንግተሽ፤ ጳጉሜን ግን አስታውሰሽዣንጥላ ሳትይዢ በታክሲም ሳትመጪእንጠመቅ ፍቅር ከዝናብ ጋር ውጪ፡፡ወደ አውላላ ሜዳ ተሸክሜሽ ልክነፍያንቺ ጉልበት እስኪያልቅየኔ እስኪንጠፈጠፍ፤ወድቀን እንጫወትፍቅር ለጭቃ አይሰንፍ!ከዚያም እንተኛ ትራስ ሆኖሽ ክንዴየጭቃ ላይ ፍቅር ውብም አደል እንዴ?እንደተጋደምን እንደተዋሃድንለፍቅራችን ማህተም…
Friday, 13 September 2013 12:35

ጭፈራችን ተመልሷል!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ጭፈራችንን መልሱ”፤ ብለን ነበር ትላንት በስቲያ “አገራችንን መልሱ”፤ ብለን ነበር ትላንት በስቲያ የሰሙን ምሥጋን ይግባቸው፤ እሰየው አለች ኢቶ’ጵያ!! ወትሮም መደማመጥ እንጂ፣ መደነቋቆር ክሶ አያቅ ቆርጠው ካልበጠሱት በቀር፣ ከዘመዘሙት ቂም አያልቅ ዛሬን ድል አገኘሁ ብሎ፣ የነግ ፈተናም አይናቅ! በአገር ጉዳይ ቂም…
Saturday, 31 August 2013 12:27

የባለ ቅኔ ቀን

Written by
Rate this item
(2 votes)
ዓባይ ድልድዩ ስር... ዓባይ እያጓራ - እየተፎገላ ደም መሳይ ገላውን - ወርሶ ከአፈር ገላ ሽልምልም እያለ - ከጣና ሲነጠል - ከጣና ሲከላ ቁጭ ብዬ እያየሁ እኔ እጠይቃለሁ ከሀሳብ አድማሳት ሀሳብ አስሳለሁ የባለቅኔ ቀን - የባለቅኔ አገር - ወዴት ናት እላለሁ፤ይህ…
Saturday, 31 August 2013 11:48

አገሬ፣ እኔ እናሻማ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
መሸቤቴ ገባሁ፡፡ ያው ደሞ እንዳመሉ እንደባህሉ ሁሉ …መብራቱ ጨልሟል፡፡ እና ሻማ ገዛሁ በሻማው ብርሃን፣ ልፀዳበት አሰብሁ፡፡ እና ሻማ ገዛሁ…ሁሉንም ባይሆንም አንድ ሁለት አበራሁ በሻማው ብርሃን …መንፈሴን አፀዳሁ እንደ አያቴ መስቀል እንደሼኪው ሙሰባህእንደ አበው መቁጠሪያ እንደአገሬ ማተብ …እንዳገሬ ክታብ አምኜ ጀመርኩኝ፣…
Rate this item
(0 votes)
ጆሯችንን መርገምት ደፍኖት፣መርገምቱን ጥይት አቡኖት፣ጥይቱን አንጠረኛ አድኖት፣አንጠረኛውን ሙያው ሲያስንቀዉ፣አእምሮዉን ክፋት ሲያደቀዉ፣የቦዘኔዎች ምላስ ሲያደርቀዉ፣አሜሪካዊ ጥቁር ወንድሙም፣ የማንነትቀውስ ሲደፍቀው!አፍሪካዊነት ሲበለጨለጭ፣ ሕሊናችንን ንዋይ ሲያቅፈው፣ደናቁርት መሪዎች ታበዩ፤ መደማመጥን በሀይል ቀፍፈው!መንግስታት ቡድን አደራጅተውፖለቲካቸውንም አስደግፈው፣ሰውን በሰው ሲያጠፋፉ፣ ከቶ ማን ይሆን የሚተርፈው!?የባሩድ ፍንዳታ ያደነቆረው፣ድንቁርናውን በሌላ ጥይት ፣…
Rate this item
(2 votes)
(ቁጥር 3)“አበሻ ፊቱ አይታወቅ፤ ያሸንፍም ይሸነፍም ፈረንጆቹ ብለው ቢሉም ለኛ ትታወቂናለሽ፡፡ እፊትሽ ላይ ድል ተጽፏል፡፡ የገጽታሽ ጠይም ብርሃን፣ ልበ ሙሉ ናት ይለናል፡፡ያልነው አልቀረም ጥሩዬ፤ ነገር የገባት ሰጐን ነሽ፤ ዘንድሮም ተረጋገጠ፣ ክንፍ - ያላት - ሯጭ መሆንሽ፡፡ ብለን ነበር ጐህ ሲቀድ……