የግጥም ጥግ
ኢዮሃአበባ ፈነዳ!ፀሐይ ወጣ ጮራዝናም ዘንቦ አባራ ዛፍ አብቦ አፈራ፤ ክረምት መጣ ሄደ ዘመን ተወለደ አለም ሞቆ ደምቆብርሃን ሲያሸበርቅ ጤዛው ሲብረቀረቅህይወት ሲያንሰራራ ፍጥረት ሲንጠራራ ዘመን ተለወጠ መስከረም አበራ፡፡ “ኢዮሃ አበባዬ፡፡”(1955)
Read 3419 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሆደ ሰፊው ባሕር የአዲስ ዓመት ንጋት የአዲስ ዓመት ጠዋት ምን ያሳየኝ ይሆን?እያልኩኝ ስጠይቅ፣ በማለዳ ጉጉት፤ የመጣውን ዘመን፣ ወንዝ ሆኖ አገኘሁት፡፡ የመስከረም ፀሐይ፣ የአደዬ ጅረት ነው የመስከረም ፀሐይ፣ የአበባ ወንዝ ነው የአበባ ፍቅር ጽንፍ፣ አሊያም የመንፈስ ጐርፍ፤ በራሪው ጊዜ ነው፣ ክንፉ…
Read 3523 times
Published in
የግጥም ጥግ
አበው ሲሉ ሰማሁ፤ “እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ፣ ፉክክር ምንድን ነው ዕድል በትከሻ፣ ሙያ በልብ ነው” እኔም ዛሬ ቀጠልኩ፤ ውጣ ውረድ በዝቶ፣ ልብ ያረጀባችሁ በዚህ እንቁጣጣሽ፣ አዲስ ልብ ይስጣችሁ! ጳጉሜ 4/1997 ዓ.ምነ.መ =============== መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ!በአሉ:- ጐረቤት የተገዛ በግ ወይም…
Read 3638 times
Published in
የግጥም ጥግ
አምላኬ ሆይ!በዚህ አዲስ ዓመት ምነው ያንዷን ድምጿን ምነው ያንዷን ሳቋን ምነው ያንዷን ሽንጧን ምነው ያንዷን ባቷን ምነው ያንዷን ጡቷን ምነው ያንዷን ዓመል ምነው ያንዷን አንጐል ያንዷን ጨዋታዋን የሚጥም ለዛዋን ከየአካሏ ነጥቀህ ከገላዋ ሰርቀህ ሁሉን ማግኘት ብችል ነጥዬ ለብቻ ሙሉ ሴት…
Read 4682 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዘመን ሳይለወጥ እቴ ውዴ ሆይመግደርደር ተይና አንዴ እንተያይ!ዝናቡን ዘንግተሽ፤ ጳጉሜን ግን አስታውሰሽዣንጥላ ሳትይዢ በታክሲም ሳትመጪእንጠመቅ ፍቅር ከዝናብ ጋር ውጪ፡፡ወደ አውላላ ሜዳ ተሸክሜሽ ልክነፍያንቺ ጉልበት እስኪያልቅየኔ እስኪንጠፈጠፍ፤ወድቀን እንጫወትፍቅር ለጭቃ አይሰንፍ!ከዚያም እንተኛ ትራስ ሆኖሽ ክንዴየጭቃ ላይ ፍቅር ውብም አደል እንዴ?እንደተጋደምን እንደተዋሃድንለፍቅራችን ማህተም…
Read 5550 times
Published in
የግጥም ጥግ
“ጭፈራችንን መልሱ”፤ ብለን ነበር ትላንት በስቲያ “አገራችንን መልሱ”፤ ብለን ነበር ትላንት በስቲያ የሰሙን ምሥጋን ይግባቸው፤ እሰየው አለች ኢቶ’ጵያ!! ወትሮም መደማመጥ እንጂ፣ መደነቋቆር ክሶ አያቅ ቆርጠው ካልበጠሱት በቀር፣ ከዘመዘሙት ቂም አያልቅ ዛሬን ድል አገኘሁ ብሎ፣ የነግ ፈተናም አይናቅ! በአገር ጉዳይ ቂም…
Read 3230 times
Published in
የግጥም ጥግ