ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
• ግብፃዊያን ከጥንት ጀምሮ ነው የኢትዮጵያን ይዞታዎች መጋፋት የጀመሩት • በእስራኤል ያሉ ዲፕሎማቶች ጉዳዩን በአንክሮ ሊከታተሉት ይገባል • አፄ ዮሐንስ ለዴር ሱልጣን ገዳም ትልቅ ባለውለታ ናቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በእስራኤል አገር ካሏት ይዞታዎችና ገዳማት አንዱ ታላቁ የዴር ሱልጣን…
Rate this item
(1 Vote)
 • “ዙም ኢን”፣ “ዙም አውት” ማድረግ ያስፈልጋል - አጥርቶና አሟልቶ ለማየት። • በአንዲት አንቀጽ ብቻ፣ አገሩ ሁሉ እንዲቀየር፣ ሕዝቡ ሁሉ እንደ አዲስ እንዲወለድ እንመኛለን። በሌላ በኩልስ? • “ሰማይ ምድሩ ካልተገለባበጠ”፣ “የምፅዓት ጊዜ” ካልደረሰ በቀር፣ ቅንጣት ለውጥ የማይኖር ይመስለናል። “አድቅቀህ አስብ”…
Rate this item
(0 votes)
• በአማራ ክልል 7 መቶ ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው • በትግራይ ክልል 1.4 ሚሊዮን ህጻናት ትምህርት ቤት አልገቡም • በአፋር ከ53 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከት/ቤት ውጭ ለመሆን ተገድደዋል በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ አሁንም በጦርነት ስጋት ውስጥ ያለ በመሆኑ…
Rate this item
(0 votes)
 “በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል፣ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነትና አለመግባባት እየታየ በመሆኑ፣ ይህን ልዩነትና አለመግባባት ለመፍታት ሰፋፊ ሀገራዊ የህዝብ ምክክሮችን አካታች በሆነ መንገድ በማካሄድ ሀገራዊ መግባባት መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ”(የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር…
Rate this item
(1 Vote)
• የዩክሬን ፍርስራሽና ራሺያ የገባችበት ማጥ! ለነሱ መከራ ነው፡፡ ለሌሎች መማሪያ። • ለአመታት የማይድን ጥፋት፣ በቀላሉ የማይሽር በሽታ ነው - የጦርነቱ ትርፍ። • አንዱ ጥፋተኛ ሌላው ተጎጂ ቢሆኑም፣ ሁለቱም ከሳሪ ናቸው - መጠኑ ቢለያይም። ዩክሬን፣ ከእለት እለት ስትፈርስ እያየን ነው።…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤያቸውን ካካሄዱ ፓርቲዎች መካከል አንዱ ነው - ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡ ፓርቲው በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ በመላ ሃገሪቱ በሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ የምርጫ ክልሎች እጩዎችን በማቅረብ፣ በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ከፍተኛ ተፎካካሪ ከነበሩት ሃገር አቀፍ ፓርቲዎች ተጠቃሽ ነው።በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት…
Page 12 of 147