ነፃ አስተያየት

Rate this item
(6 votes)
በመቀሌና በባህርዳር ከተሞች ውስጥ ለሰማዕታት መታሰቢያ ተብለው ከቆሙት ሀውልቶች ስር ያሉትን ሙዚየሞች መጐብኘት የቻለ ሰው፣ የህወሓትም ሆነ የብአዴን (ኢህዴን) ታጋዮች፣ ገና በለጋ የወጣትነት እድሜያቸው ነፍጥ አንስተው፣ ፋኖ ተሰማራን እየዘመሩ፣ ለትጥቅ ትግል በረሀ እንዲወርዱ የተገደዱት፣ በወቅቱ በሀገሪቱ ውስጥ ተንሰራፍቶ በነበረው የዜጐች…
Rate this item
(3 votes)
የዛሬ 78 ዓመት እንደተገነባ የሚነገርለት ኢትዮጵያ ሆቴል ጐን የሚገኘው “በጐ አድራጐት” ህንፃ እንዳይፈርስ፣ ከቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ድጋፍ እንዳገኘ ተገለፀ፡፡ ኢትዮጵያ ሆቴል ለግል ባለሀብት መሸጡን ተከትሎ ባለሃብቱ ሊገነቡት ላሰቡት ባለ 63 ፎቅ ሆቴል ቦታው ለማስፋፊያነት በማስፈለጉ ህንፃው ሊፈርስ እንደነበር የ“ሺ…
Rate this item
(10 votes)
እናስተውል! ስልጡን ጎዳና ከያዘች የሚያስቆመን አይኖርም፤ ከተናጋችም መመለሻ የለንምመንግስት፣ በዩኒቨርስቲዎች ስለተከሰተው ተቃውሞ ትንፍሽ ሳይል መሰንበቱ ያሳስባልተቃውሞውና ረብሻው የብሄር ብሄረሰብ ቅኝት መያዙም፣ የዘመናችንን አደጋ ያመለክታልበአንድ ቀን ከ10 በላይ ሰዎች መሞታቸው 9 ጋዜጠኞችና ፀሐፊዎች መታሰራቸው ያሸብራልከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተከሰቱ ጎላ ጎላ ያሉ…
Rate this item
(2 votes)
ለኢህአዴግ ከዚህ በላይ እንዴት እናጨብጭብለት?ኢትዮጵያውያን “የፈሲታ ተቆጢታ” እያልን እንደምንተርተው፣ ኢህአዴግም ሆነ መንግስት ይህን ሁሉ አድርገንለትም ለምን አላሞገሳችሁኝም፣ ለምንስ አላጨበጨባችሁልኝም? ብሎ ጭራሹኑ እኛው ላይ ቢያፈጥና ቢወቅሰንም፣ እኛ ግን የቻልነው ብዙ ነውበአይሁዳውያን ቅዱስ ሚሽናህ ውስጥ “በራስህ አስተያየት ጠቢብ አትሁን” የሚል ድንቅ ምክር…
Rate this item
(1 Vote)
ከአምስት ወር በፊት ነበር “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” የተሰኘ አዲስ የጋዜጠኞች ማህበር የመመስረት እንቅስቃሴ የተጀመረው፡፡ በምስረታው ሂደት ግን ከነባሮቹ የጋዜጠኞች ማህበራት ጋር አይጥና ድመት ሆኖ ቆይቷል፡፡ የማህበሩ ስያሜ ለውዝግብ መነሻ በመሆን ተጠቅሷል፡፡ በዚህ ብቻ ግን አላበቃም፡፡ ነባሮቹ ማህበራት “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ”…
Rate this item
(9 votes)
የአገራችን የመንግስት ቴሌቪዢንና ሬድዮ፣ ለበርካታ ሳምንታት በራሺያና በዩክሬን “ድራማ” ዙሪያ ያለማቋረጥ የሚያሰራጩት ነገር፣ ለአገራችን ምን አይነት መዘዝ እንደሚያስከትል የተገነዘቡት አይመስልም። “ድራማው”፣ የሚያሳዝንና የሚያሳስብ እንጂ፣ የሚያስቦርቅና የሚያስፈነድቅ ድራማ አይደለም። በጠበኛ እብሪት የተለከፈው የራሺያ መንግስት ዋና አቀናባሪነትና ስፖንሰርነት በሚመራው በዚሁ ድራማ፤ ዩክሬን…