ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
መንግስት በሞኖፖል የያዘው አገራችን የቴሌኮም አገልግሎት፣ ገና ለግል ኢንቨስትመንት አልተፈቀደም። አለማቀፍ የቴክኖሎጂና የቢዝነስ ጉዞ ግን፣ ቀሞ የሚጠብቅ አልሆነም። እንዲያውም፣ ግስጋሴው እየፈጠነ፣ ይበልጥ እየተራቀቀና እየከነፈ ነው። አሁን ደግሞ፣ እልፍ የስታርኪንክ ሳተላይቶች እየመጡ ነው።ሳተላይቶቹ፣ ድንበር የማይገድበው የኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት ሲያስፋፉ፣ የአገራችን ቴሌኮም…
Rate this item
(7 votes)
 የዚህች አገር ፈተና ስፍር ቁጥር አለው? ድህነትና ስራ አጥነት፣ የኢኮኖሚ ቀውስና የኑሮ ውድነት፣ ምኑ ይነገራል? እነዚህ የምዕተ ዓመት ችግሮችና ሌላው ሁሉ ባይኖር እንኳ፣ አመጽና ሥርዓት አልበኝነት፣ ግድያና ጦርነት ሳይጨመርበትም፣ በሕዳሴ ግድብና በአባይ ወንዝ ላይ፣ ከግብጽ መንግስት የሚጋረጥብን አደጋ፣ …ለኢትዮጵያ ትልቅ…
Rate this item
(0 votes)
(አቶ ገብሩ አስራት፤ አንጋፋ ፖለቲከኛ) እንደ ዜጋ ሁለት ነገሮች በእጅጉ ያሳስቡኛል፡፡ አንዱ ጦርነት ነው፡፡ ጦርነት ሀገርን ያጠፋል፤ ዜጎችን ይበላል፡፡ ዝም ብሎ ጨዋታ አይደለም፡፡ በየትም አቅጣጫ ጦርነት ጎጂ ነው፡፡ አሁን ላይ የምንሰማው “ግፋ በለው” መልካም አይደለም። በትግራይ አስተዳደርና በፌደራሉ መካከል ያለው…
Rate this item
(0 votes)
“በጦርነት ዘላቂ ሠላም መጥቶ አያውቅም” (ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ፤ አንጋፋ ፖለቲከኛ) በአገራችን ብዙዎች እንዳይከሰት ሲፈሩት የነበረው ጉዳይ ሰሞኑን እውን ሆኗል፡፡ የህወሃት ቡድን በትግራይ በሰፈረውና ህዝቡን ከ20 ዓመታት በላይ ሲጠብቅ በቆየው የመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ያነጋገራቸው ያስታወቁት ጠ/ሚኒስትሩ፤ ይህን ተከትሎም መንግስታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ክብርት ከንቲባ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተሾሙ ገና የወራት እድሜ ያስቆጠሩ ቢሆንም ከተሾሙበት ዕለት ጀምሮ እያበረከቱት ላለው ሕዝባዊ አስተዋጽኦ ያለንን አክብሮት መግለጽን እናስቀድማለን። እኛ በጤናው ዘርፍ የተሰማራን ተቆርቋሪ ሙያተኞች፣ እንደ ከተማይቱ ነዋሪና የጤና ባለሙያ፣ ለሀገራችን ዕድገትና ብልጽግና የበኩላችንን አስተዋጽኦ እያበረከትን…
Rate this item
(1 Vote)
 - ዛሬ የብልጽግና ቲሸርታቸውን የለበሱት የቀድሞ የኢህአዴግ ካድሬዎች ናቸው፡፡ - ኢህአፓ - ህግና ስርዓት በአገሪቱ ገና አልሰፈነም - ኢዴፓ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዘንድሮ እንዲካሄድ በመንግስት መወሰኑ ተስፋ እና ስጋቶችን የደቀነ ሆኗል፡፡ ይራዘም አይራዘም በሚል…
Page 13 of 128