ነፃ አስተያየት
መንግስት ከላያችን ላይ እጁን እንዲያነሳ ማድረግ ነው መፍትሄው - ማርጋሬት ታቸር እንዳደረጉት። የችግሩ ስረመሰረት እንዲነቀልና ትክክለኛው መፍትሄ ተግባራዊ እንዲሆን ፈፅሞ የማንፈልግ ከሆነስ? በ“አንዳች ተአምር” መፍትሄ እንዲመጣ እንጠብቃለና - ለ30 አመት በከንቱ ስንጠብቅ እንደኖርነው። በኤሌክትሪክ፣ በውሃ እና በስልክ ችግር መማረር ሰልችቷቸው፣…
Read 4217 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የመግባባት አንድነት ሠላም ማህበር” ከተቋቋመ ገና አራት ወሩ ቢሆንም፣ ኢህአዴግን ጨምሮ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አነጋግሮ አዎንታዊ ምላሽ እንዳገኘ ይናገራሉ፡፡ ህገመንግስቱ ለአገራችን የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጅማሮ በቂ ነው የሚሉት የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ፤ የፍርድ ቤቶች ነፃነት፣ የፕሬስ ነፃነትና የማህበራት…
Read 2244 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሰጐን ትልቅ እንስሳ ናት፤ ሁለት እግሮችና ክንፎች ስላሏት ከአዕዋፍ ዘር የምትመደብ፡፡ ኢህአዴግም ትልቅ ፓርቲ ነው፡፡ “ዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር” የሚባሉ ቃላትን ደጋግሞ ስለሚያወራም ዴሞክራትና የመልካም አስተዳደር ጠበቃ መስሎ ለመታየት ይሞክራል፡፡ ሰጐን የሆነ አደጋ ሲያጋጥማት አንገቷን ብቻ አሸዋ ውስጥ ትቀብራለች፡፡ ያ ግዙፍ…
Read 2518 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የመንግስት ጣልቃ ገብነትንም ኮንነዋል የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ “ፋውንዴሽን”፤ እንደማንኛውም መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት መቋቋም ሲገባው በመንግስት ጣልቃ ገብነት በአዋጅ ፀንቶ መቋቋሙ ተገቢ አይደለም ሲሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገለፁ፡፡ የኦሮም ህዝቦች ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ አመራር አባል ዶ/ር መራራ ጉዲና በሰጡት አስተያየት፤…
Read 2285 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በግጥም ምሽቶች መታደም ትልቅ ደስታ ይሰጠኛል------ ኢህአዴግ ለተቃዋሚዎች ድጋፍ ነፍጓል ብዬ አላስብም----- ኢትዮጵያ ከፓርቲዎች ፖለቲካ በላይ ልትወሰድ ይገባል----- አቶ ህላዌ ዮሴፍ በብአዴን መስራችነታቸው፣ በትጥቅ ትግሉ ወቅት ድርጅቱ ለቅስቀሳ ይጠቀምባቸው የነበሩትን መዝሙሮች ግጥምና ዜማ በመድረስ እንዲሁም በበርካታ ቀስቃሽና ወቅታዊ የግጥም ሥራዎቻቸው…
Read 4675 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጀግና ሁሉም ይፈራዋል፤ እርሱ ሁሉንም ባይፈልግም… ጀግንነት ባህሪው የሆነ ሰው ፣ብሔር ሳይለይ ድንበር ሳያበጅ ጀግናን ያከብራል! ከተወሰኑ ጊዜያት ወዲህ እውነትን እና እውቀትን በብሔር ቋንቋ እየለካንና በድንበር እየከለልን ማውራት፣ ለብዙዎቻችን የሥልጣኔ ምልክት እስኪመስለን ድረስ እየገፋንበት ነው፡፡ እውነት እና/ወይም እውቀት በብሔር ሚዛን…
Read 9407 times
Published in
ነፃ አስተያየት