ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ብርሃኑ ሰሙ የተባሉ የአዲስ አድማስ የዘወትር ፀሐፊ፣ “145 ዓመታት የፈጀ ትግልና ውጤቱ” በሚል ርእስ አንድ ፅሁፍ አስነብበዋል፡፡ ፀሐፊው፣ “በአገራችን የዘመናት ጉዞ ችግር ብቻ ሳይሆን እድገትም እንዳለ፣ የኢፌድሪ የመከላከያ ቀንን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ኤግዚቢሽን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ለ10 ቀናት የቆየው…
Rate this item
(10 votes)
ፓትርያሪክ እንድሆን የመንግስት ባለሥልጣን አላግባባሁም ‹ካህናትና ምእመናን ለቤተ ክርስቲያንና ለቤተ ክርስቲያን ብለው ብቻ ማሰብ፣ ይገባቸዋል›› - /ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል/ አምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የነበሩት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በሞተ ሥጋ ከተለዩ ስድስት ወራት ተቆጠሩ፡፡ ከፓትርያርኩ ኅልፈት በኋላ…
Rate this item
(3 votes)
(ወ/ሮ ሙሉ ሠለሞን፤ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት) በደርግ ዘመን በኢትዮጵያ ኢምፖርት ኤክስፖርትና የችርቻሮ ኮርፖሬሽን ውስጥ ነው ስራ የጀመሩት፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፀሐፊነት አገልግለዋል በቢዝነስ ቢኤ ዲግሪ፣ በኢንቫይሮመንትና ዴቨሎፕመንት ማስተርስ ያላቸው ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን፤ አሁን ደግሞ በሊደርሺፕና ኢንተርፕሪነርሺፕ…
Rate this item
(2 votes)
ጋሼ ዮናስ በፅህፈት ሥራ የጥንቁቅነት የመጨረሻ መለኪያ ነውየአንድን ኮማ ( ‚) እጣፈንታ ለማሳወቅ የተሟገተ ትጉህ መምህር… ፈር መያዣ፡- ባለፈው ሳምንት በታዋቂው የሥነ ፅሁፍና የቋንቋ ሊቅ በዶ/ር ዮናስ አድማሱ ሕይወት ዙሪያ አንድ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ተከታዩ እነሆ! የእስከዛሬ አንቱታዬን ትቼ፣ “አንተ”…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ቡድን ድንገት ወደ አፍሪካ ዋንጫ ብቅ ሲል፣ በሆይሆይታና በትኩሳት ተውጠን ዋንጫውን ተሸክመው የሚመጡ መስሎን አልነበር? በፖለቲካና በኢኮኖሚ በኩልም መንግስት ሆይሆይታ ላይ ነው - የመሻሻል ጭላንጭል አየሁ ብሎ አገሪቱ የአለም አንደኛ የሆነች ያስመስላል። ከአምስት አመት በፊት፤ ኢትዮጵያ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ…
Rate this item
(5 votes)
ፈር መያዣ:- “በታላቁ የሥነጽሑፍና የቋንቋ ሊቅ በዶ/ር ዮናስ አድማሱ ሕይወትና የኑሮ ልምድ ዙሪያ አንዳች ነገር የሚጽፍ እርሱ ማን ነው?” ብላችሁ ስትጠይቁት ተሰማው፡፡ እርሱም ቀድሞ ጠርጥሮ ነበር - ጋሽ ዮናስ ለዚህ ጽሑፍ ቅራቢ በድህረ ምረቃ መርሃ ግብር አስተማሪውና አማካሪው ነበር፡፡ በተለይ…