ነፃ አስተያየት
የኢትዮጵያ ሕዝብ ጨረቃን ከሰማይ አውርዱልን እያለ አይደለም። የኢትዮጵያ ሕዝብ እያለ ያለው ግልጽነትን፣ ቀጥተኝነትን፣ ቅንነትንና ሀቀኝነትን አውርዱልን ነው። ዴሞክራሲን አውርዱልን ነው። ቁሳዊ ልማት ብቻውን አይበቃም፣ ሰብአዊና መንፈሳዊ ልማትንም አውርዱልን ነው።ዶ/ር ኃይሉ አርአያየጌታ ኢየሱስ መንገድ ስል የክርስትና ሃይማኖት ዕምነት ቀኖናውን (ዶግማውን) ሳይሆን…
Read 13224 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሙሼ ሰሙ (የኢዴፓ ፕሬዚዳንት)ላለፉት ስምንት ዓመታት ለመሰረተ ልማት ግንባታ ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ልማትንም ሆነ እድገት በማያወላዳ መልኩ ማረጋገጥ አልቻለም፡፡ አወዛጋቢ ቢሆኑም ኢኮኖሚያችን ላለፉት ስምንት ዓመታት ከአምስት ፐርስንት አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት እድገት ተነስቶ አሁን ወደ አስር ፐርሰንትና ከዛም በላይ…
Read 12527 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ሕዝቦች የስልጣን ባለቤቶች ናቸው፡፡ የምርጫው ውጤትም በእጃቸው ላይ ነው፡፡ እናም ሁላችንም የምርጫ ካርድ እንውሰድ፡፡ ምርጫው ሰላማዊ፣ ነጻና ፍትሐዊ እንዲሆን የበኩላችንን ጥረት እናድርግ፡፡ ምርጫ ዘጠና ሰባት ያሳየንን የሕዝብ ጉልበት በተግባር ላይ እናውለው፡፡ አሁንም ከተደራጀንና በነቂስ ለምርጫ ከወጣን----ማሸነፍ በእጃችን ያለ አማራጭ መሆኑን…
Read 9915 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለግብፅም ሆነ ለአውሮፓና ለኤሺያ ታህሳስ ልዩ ትርጉም አለውብርድ ወደ ሙቀት፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገሪያ ወር ነውታህሳስ 16 (ዲሰምበር 25)፡ “ፀሐይ የምትወለድበት ቀን” ነው ዲሰምበር 25 ቀን የልደት ቀን የሚከበርላቸው አማልክትናዝራዊው ኢየሱስ፣ የፔርሻው ሚትራ፣ የግብፁ ሖረስ፣ የግሪኮቹ ዲየኒሰስ፣ የቱርክ አቲስሁሉም የአምላክ…
Read 10904 times
Published in
ነፃ አስተያየት
* በሰለጠነ አለም ውስጥ ብንሆንም በጨቋኝና ተጨቋኝ ስርአት ውስጥ ነን * እኛ የምንለው በትክክል እንወዳደር ነው፤ ያንን ደግሞ ኢህአዴግ አልፈቀደውም * አገሪቱ ውስጥ ትናንሽ አምባገነኖች እየተፈጠሩ ነው፤ ሲስተም መዘርጋት አለበት ለበርካታ ዓመታት በተቃዋሚ ፓርቲ አመራርነት ያገለገሉት ዶ/ር ኃይሉ አርአያ፤ ከጤና…
Read 9970 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው እሁድ በኢቲቪ የተሰራጨው የነ ሠራዊት ፍቅሬ ፕሮግራም በርካታ ተመልካቾችን አበሳጭቷል። ወይም ብዙዎችን አነጋግሯል ልንል እንችላለን - ለማሳመር ስንሞክር። “እንዳለመታደል ሆኖ፤ እሱ ላይ ነገር ይከርበታል” የምትል አድናቂ አጋጥማኛለች። እንዴት ነው? “ነገር ስለሚከርርበት” ይሆን እንዴ ትችትና ወቀሳ የበዛበት?የጠፉ ነገሮች ላይ መከራከርአንድ…
Read 21365 times
Published in
ነፃ አስተያየት

