ነፃ አስተያየት
“የአለም አንደኛ” ለመባል የበቃው የአገራችን የዋጋ ንረት፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቀስ በቀስ እየተረጋጋ መሆኑን ሰምታችኋል? አለምክንያት አይደለም። ሚስጥሩ ምን ይሆን ብላችሁ አትጨነቁ። በመጪው አመት የሚካሄደው ምርጫ ነው፤ የሚስጥሩ ቁልፍ። ጥርጣሬ ሊያድርባችሁ አይገባም። እስከ ምርጫው ጊዜ ድረስ፤ የዋጋ ንረት እየረገበ እንደሚሄድ…
Read 3144 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለፊዚክስ ትምህርት ጠርቶ ሃይማኖትን መስበክ ግን፤ ተገቢ አይደለም። ተማሪዎቹኮ የተለያየ ሃይማኖትን የሚከተሉ ናቸው። ፊዚክስ ለማስተማር ቃል ገብቼላቸው ፍቃደኛ ከሆኑልኝ በኋላ፤ ክፍል ውስጥ አስገብቼ የራሴን ሃይማኖት መስበክ ብጀምር፤ ቃል እንደማፍረስና እንደማጭበርበር አይቆጠርም? ህገወጥ መሆን አለመሆኑን እንርሳው። ግን፤ ቢያንስ ቢያንስ የስነምግባር ጉድለት…
Read 4358 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተምረው ዘንድሮ የሚመረቁ ተማሪዎች የመመረቂያ ልብስ (ጋውን) ለመውሰድ ሰሞኑን በግቢው ውስጥ ውር ውር ሲሉ ነበር፡፡ አንዳንዶቹ ተመራቂዎች በራሳቸው ላይ ጣል የሚያደርጉት ቀልድ መረር ያለ ነው፡፡ “እንኳን ወደ ስራ ፈትነት አለም ተቀላቀልክ” “እንግሊዝኛ ተናጋሪ ኮብልስቶን ሰራተኛ” ወዘተ ዓይነት…
Read 3449 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በዓመቱ መግቢያ ላይ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በመያዝ ክስ በተመሰረተባቸው በእነ አንዷለም አራጌ ላይ ሰሙኑን ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ የ”አንድነት” አመራሮች ከትናንት በስቲያ በፅ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫና ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን መልሶች እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ስለ ፍ/ቤት…
Read 17856 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የተከበሩት ኢትዮጵያዊ ዓለሙ ከድር፤ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ሰኔ 9/2004 ዓ.ም “ፈጣሪ ያዳላል? ያልተፈለገ ጥያቄ” በሚል ርዕስ በነፃ አስተያየት ዓምድ ስር የፃፉት ፅሁፍ የተሣሣተ ግንዛቤ የያዘ መልዕክት ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ ስለሆነም እርስዎ በክፋት (ከጥላቻ) ሳይሆን ከየዋህነትና ከሞኝነት ተነሳስተው የፃፉት ነው ብዬ…
Read 3939 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ብዕሬን እንዳነሣ ያደረገኝ ሰኔ 9 ቀን 2004 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በነፃ አስተያየት አምዱ፣ “ፈጣሪ ያዳላል እንዴ?” በሚል ርዕስ ከዓለሙ ከድር የተፃፈው ጽሑፍ ነው፡፡ ጸሐፊው “እግዚአብሔር ይመስገን” ወይም “አላህ ይክበር” ወይም “በጌታ ኢየሱስ ኃይል” የሚል እምነታዊ ቃል እንደማይወጣቸው ብገነዘብም…
Read 3490 times
Published in
ነፃ አስተያየት

