ነፃ አስተያየት
ከቬኔዝዌላ እስከ ዩክሬን፣ ከፓኪስታን እስከ ጣሊያን... የመንግስታት እዳ አለምን አስጨንቋልለ”ቦንድ” ጣጣ መፍትሄ የሚያመጣ 7ሚ. ብር ሽልማት ተዘጋጅቷልየኢትዮጵያ መንግስት እዳ እና የቦንድ ሽያጭስ እንዴት ነው?በስልጣኔ ምንጭነት የምትታወቀው ግሪክ፤ ዛሬ ዛሬ... የኢኮኖሚ ቀውስ ቅፅል ስም ሆናለች። ቀውሱ ዛሬ ወይም ዘንድሮ የተፈጠረ ችግር…
Read 5000 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“የዘመን ተልእኮና የትውልድ ጥያቄዎች” በሚል ርእስ የቀረበው የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ፅሁፍ፤ የንጉሱንና የደርግን ዘመን እንዲሁም የኢህአዴግን ዘመን በምሳሌነት ጠቃቅሶ ሃሳቡን ሲቋጭ ውይይትን ይጋብዛል። የአፄ ሃይለስላሴ እና የደርግ መንግስታት፤ የታሪክ ተልእኳቸውን እንደፈፀሙና ከተልእኳቸው ውጭ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ከሄግል ፍልስፍና ጋር አያይዘው…
Read 5125 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአገር ጉዳይ ነው እየተባሉ በየሥፍራው የጥፋት ስንቃቸውን ይዘው የሚዞሩት የመረዳት ችሎታ የሌላቸው ስለሆኑ ነው ወይንስ የሀሰት ንድፈ ሀሣብ ሰለባ በመሆናቸው ነው? ዛሬ ሥርዓቱ ራሱ ተኩሶ የተተኮሰበት ይቅርታ እንዲጠይቀው የሚሻ ነው፡፡መገንባት እና ማፍረስ ተፈጥሯዊ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ሊያፈርሱ ተነስቶ መፍረስ እንዳለ ሁሉ…
Read 5299 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 15 October 2011 11:11
ፕሬዚዳንት ግርማ በኑሮ ውድነት ምክንያት መንግስትን አልገሰፁም የዋጋ ንረቱ መንስኤ፤ የነዳጅ ዋጋ ነው?
Written by
ነጋዴዎች ናቸው? ወይስ የመንግስት የብር ህትመት?ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ሰኞ እለት በፓርላማ ያደረጉት አመታዊ ንግግር፤ ያን ያህልም የዜጎችን ትኩረት የሚስብ አልነበረም። የንግግራቸው ቀዳሚ ርእሰ ጉዳይ፤ በአገራችን ከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት መመዝገቡን የሚያበስር ነው። አምና የአገራችን ኢኮኖሚ በ11.4 በመቶ እንዳደገ የገለፁት ፕ/ት ግርማ፤…
Read 3606 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከወራት በፊት የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተወያዩበት ወቅት በስብሰባው የተካፈሉ የቻሉ አንድ ደራሲ በአንድ መድረክ ሲናገሩ “በዕለቱ ጥያቄ የመጠየቅ ዕድል ቢሰጠኝ የነገ አገር ተረካቢ በሆኑ ሕፃናትና ወጣቶች አእምሮ ላይ የልማት ሥራ ሳይሰራ የህዳሴውን ግድብ ለማነው የምንገነባው?” እል ነበር…
Read 10298 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 08 October 2011 09:24
ኑሯችንም ፊልማችንም “ሆረር” ከሆነ፣ ሁላችንም በአንድ ቀን ተሠደን አናልቅም?
Written by ናርዶስ ጂ.
ባሳለፍነው ሣምንት በዚሁ ጋዜጣ፣ አንድ ስማቸውን ያልገለፁ ፀሐፊ፣ “ዋናው ችግር የኑሮ ውድነት ሳይሆን፤ የፈጠራ ችሎታ እጦት ነው” በሚለው ፅሁፋቸው መራራ ኑሮዎችን ለመሸንገል በምንጠቀምባቸው የምር የኑሮ ስልታችን ላይ በመሣለቃቸው የተፈጠረብኝን “ንዴት” ገልጬ ነበር፡፡ በሚገርማችሁ ሁኔታ ግን እኚሁ ፀሐፊ ይሁኑ ሌላ ሰው…
Read 3282 times
Published in
ነፃ አስተያየት