ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ጦርነቱ በሚቆምበት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር መምከራቸውን የሚገልፁት የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፌሪ ፌልትማን፤ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሃገራቸው ሲመለሱ በተልዕኳቸው ዙሪያ ለጋዜጠኞች ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ይህን…
Rate this item
(2 votes)
ተፈጥሮን አስተውለህ ትምህርትን መርምረህ የምትረዳ አዋቂና ጥበበኛ ከሆንክ፣ በመልካም ምግባርና በሙያ ብልሃት የምትተጋ ከሆንክ፣ ኑሮህ ይደላል፣ ሕይወትህ ይጣፍጣል፤ ያስደስታል። “የፈጣሪያችን ምሳሌም ትሆናለህ”። (የፈላስፋው የወልደሕይወት አባባል ነው - የሰውን ክቡርነት ለመግለፅ፣ መልካሙንም መንገድ ለማስተማር የፃፈው)። የሰው ተፈጥሮ፣ከሁሉም ፍጥረታት የላቀ፣ወደ ፈጣሪ እጅግ…
Rate this item
(1 Vote)
በትርምስ መሃል፣ ፀንቶ ለመቆም የቻለ ሰው።በጭፍን መስማማት ሰላም አይደለም፤ በጭፍን ማፈንገጥም ጀብድ አይሆንም።ራቀ ዘገየ ብለህ ከውጥንህ ከመንገድህ የማትወጣ፣ ፅኑ አላማ ጠባቂ!ማሰብ ሌላ፣ መብሰልሰል ሌላ! በሕልም መተለም ሌላ፣ በሕልም መነሁለል ሌላ!ስኬትን ትሸጋገርበታለህ። እንቅፋትን ትሻገረዋለህ። ሐውልትና መቃብር አይደሉም።የሰራኸው ሊሰበር ይችላል፤ መንፈስህ ግን…
Rate this item
(1 Vote)
በምኞት ብቻ እውን ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን ከወዲሁ መተንበይ ይቻላል።ምን ሲሆንና ምን ሲደረግ፣ ምን ሊከሰት፣ ምን ሊከተል እንደሚችልም፣የእውቀታችን ያህል መተንበይ አያቅትም። የሰው ልጅ እጣፈንታ፣ ከምን ከምን ቅመም እንደሚጠነሰስ፣ ከምን ከምን ቀመር እንደሚሰላ፣ ከምን ከምን ጥምረት እንደሚወለድ ማወቅ ቢቻል! በአንድ በኩል አይቻልም።…
Rate this item
(0 votes)
(“ለኢትዮጵያ ኅልውና ተቆርቋሪዎች” የተሰጠ ግላዊ ምላሽ) በአቶ ያሬድ ጥበቡ አማካኝነት ኢትዮጵያን ከጥፋት ለመታደግ የቀረበ የሰላም መነሻ ሐሳብ በሚል ጥብቅ እና አስቸኳይ ጥሪ መልዕክት፣ ህዳር 5 ቀን 2014 ዓ.ም በርዕዮት ሚዲያ ላይ ቀርቧል፡፡ የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ይህንን ሃሳብ ወይም መልዕክት ምናልባትም…
Rate this item
(0 votes)
 የመንግስት ተቋማትን በሦስት ፈርጆች መተንተን ወይም በሦስት ማዕቀፎች ማጠቃለል የተለመደ ነው። የፖለቲካ “ሀሁ” ይሉታል። ሕግና ስርዓትን ማስፈን፣ መጠበቅና ማስከበር ነው - የመንግስት ስራ። ለዚህም፤ ሕግ አስከባሪ ወይም ሕግ አስፈፃሚ ተቋማት አሉ - ፖሊስና መከላከያ ሃይል በቅድሚያ ይጠቀሳሉ። ሌሎች ሚኒስቴር መስሪያ…