ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ጥምረትን በመወከል በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውድድር የቀረቡትን የኢሕአፓ አመራር ይሳቅ ወልዳይን ራስን ከእጩነት የማግለል ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታውቋል። ቦርዱ ለውሳኔው በምክንያትነት የጠቀሰው፣ ከእጩነት የመልቀቅ ጥያቄ የሚስተናገደው እስከ…
Read 4226 times
Published in
ህብረተሰብ
የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ጥምረት ባወጣው ባለ 11 ነጥብ መግለጫ በቅድመ-ምርጫ ሂደት ላይ በርካታ ሕገ-ወጥ ድርጊቶች መፈጸማቸውን አስታውቋል። ጥምረቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 15 ዕጩዎቹ "በሲስተም ምክንያት" እንዳይመዘገቡ መደረጉንና በተለያዩ አካባቢዎችም በዕጩዎች ላይ የማወከብና የግድያ ማስፈራሪያ መፈጸሙን አመልክቷል። በተጨማሪም በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች…
Read 2906 times
Published in
ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ቀውስ በገንዘብ ምህንድስና ሊፈታ የማይችል የማምረት አቅም ማነስ ችግር ነው ሲሉ ታዋቂው የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ክቡር ገና በቅርቡ ባወጡት ፅሁፍ ገለጹ። መንግስት የብርን ዋጋ በገበያ እንዲወሰን በማድረግ፣ ድጎማዎችን በማንሳትና ጥብቅ የፋይናንስ ፖሊሲ በመከተል የአይ ኤም ኤፍ ፕሮግራምን…
Read 9928 times
Published in
ህብረተሰብ
በአሜሪካ እና በቻይና መካከል ያለው የእንግዳ አቀባበል ወይም የዲፕሎማሲያዊ ፕሮቶኮል ልዩነት ታዝባችኋል? አሜሪካ እንደቻይና ሰልፍ ትርኢት ብሎ ነገር የለም። ዋይት ሀውስ ትሄዳለህ የምትለውን ብለህ ፣ ምሳህን በልተህና ፎቶ ተነስተህ በአዳሪው አውሮፕላን ወደአገርህ። ቻይና እንግዶችን በደመቀ ሁኔታ፣ በብዙ ሺህ በሚቆጠሩ ሰዎች…
Read 7785 times
Published in
ህብረተሰብ
ታዋቂው ምሁር ፕሮፌሰር ፒ.ኤል.ኦ ሉሙምባ፣ ዘመናዊው የዓለም የኃይል ሚዛን አወቃቀር በአፍሪካ ላይ ስላለው የተዛባ አመለካከትና አህጉሪቱ ለእውነተኛ ሉዓላዊነት ስለምታደርገው ትግል ብርቱ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል። ፕሮፌሰሩ "በእነሱ አእምሮ ውስጥ የአፍሪካ አገራት አሁንም ለቅኝ ግዛት እንደተመቹ ናቸው" ሲሉ የሰነዘሩት ንግግር፤ የውጭ ኃይሎች በአፍሪካ…
Read 2138 times
Published in
ህብረተሰብ
#በዘመናዊ የጉራጌ ታሪክ የቀቤና ቸሀ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በመጀመሪያ የሚጠቀስ ገድል ነው ። ቀቤና በ1850ዎቹ በወልቅጤና በቸሀ መካከል “ ዘናበነር ” በሚባል ቀበሌ ከሰፈረ በኋላ ለቀበሌው የራሱን ስም የሰጠው አንድ የሀዲያ ማኅበረሰብ ነው። #በ1860ዎቹ የቀቤናው ኢማም ሀሰን ኢንጃሞና የቸሀው ኢማም ኡመር…
Read 3017 times
Published in
ህብረተሰብ

