ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
• ለልጆቼ በመትረፌና እኔን ማየት በመቻላቸው እንኳን አልሞትኩ ብያለሁ • እዚህ አገር “ዘውጌ ብሔርተኝነት” እንጂ ያደገ ብሔርተኝነት የለም • የእኔ መታሰር “የግንቦት 7”ን ትግል አግዟል ብዬ አስባለሁ የሞት ፍርድ ከተፈረደባቸው ከጥቂት ዓመታት በኋላ በሌላ ክስ ደግሞ የዕድሜ ልክ እስራት የተበየነባቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ሰው አልባ አውሮፕላንን (ድሮንን) ያየው፣ ከልዩ ኃይል ወታደሮች ጋር፣ለዘመቻ የተሰማራ ጊዜ ነው፡፡ ወታደሮቹ እንደስማቸው፣ ለልዩ ተልዕኮ የሚሰለጥኑና በላቀ ብቃታቸው የሚመረጡ ናቸው፡፡ ቁጥራቸው ጥቂት ቢሆንም፤ በፍጥነት ግዳጃቸውን ፈፅመው ይመለሳሉ፡፡ በከባድ፣ ስልጠና ያገኙት እውቀትና በተግባር ያዳበሩት ልምድ ቀላል አይደለም፡፡ በዚያ…
Rate this item
(0 votes)
“የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፤ ያውሮፓ ሰዎች እስከዚህ የደረሱበትን አስቡ መርምሩ፡፡ የሀገራችሁን ቋንቋ ግዕዝን ተከተሉ የሳይንስን ነገር የሚመራ ለማግኘት ትችላላችሁ” ምሁራን፤ በአንድ ሀገር ውስጥ ፖለቲካውን መልክ በመስጠት፣ የሚበጀውን በማመላከት፣ ትውልድና ሀገርን በማሻገር ጠቀሜታቸው የጎላ ነው፡፡ የታሪክ፣ የባህልና የኢኮኖሚ መዛነፎች መስመር እንዲይዙ በማድረግም…
Rate this item
(3 votes)
(ቅጣትና መዘዝ፣ በሙሴና በፈርዖን፣ በግሪክና በትሮይ ጦርነት)። ወደፊት፣ ጦርነትን በሩቁ ለማስቀረት መበርታት አለብን ብለዋል ጠ/ሚ ዐቢይ። ለምን? የጦርነት መዘዝ ብዙ ነው። ማሸነፍ እንኳ በኪሳራ ነው። ጦርነትን ለማስቀረት፣ ኑሮን የማያሻሽል፣ ኢኮኖሚን የሚያሳድግ የግል ጥረትን፣ እና የገበያ ስርዓትን ማስፋት፣ የግድ ነው። ሥራ…
Rate this item
(0 votes)
 የሰው ልጅ የፖለቲካ ተሳትፎው፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴው እንዲሁም የማህበራዊ መስተጋብሩ ከዘመን ዘመን ይለያያል፡፡ በየዘመኑ፤ ሀገርን ለማሻሻል የሚደረገው የፖለቲካም ይሁን ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንደ ዘመኑ መንፈስ ይወሰናል። በአንድ ወቅት ኑሮን ለማሸነፍ አደንና ፍሬ መልቀም የቅርብ አማራጮች ነበሩ። በተጨማሪም የፖለቲካ ንቃቱም እንደ ዘመኑ፣ እንደ…
Rate this item
(0 votes)
 እ.ኤ.አ በ2016 የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ባቀረበው ሪፖርት፤ በመላው ዓለም 60 ሚሊዮን ሰዎች በጦርነት ሳቢያ የሚፈናቀሉ ሲሆን፤ ከእነዚህም መካከል ከግማሽ የሚበልጡት እድሜያቸው ከ18 አመት በታች ልጆች ናቸው፡፡ በግጭትና በጦርነት አካባቢ የሚኖሩ ልጆች በአንፃራዊ ሰላም አካባቢ ከሚኖሩ ልጆች በበለጠ…
Page 11 of 221