ህብረተሰብ
እዩት እዚያ ማዶ ብርሃን ያድላሉ፣አሁን እኔ ብሄድ አለቀ ይላሉ፤ሃያሲ አብደላ ዕዝራ እየመላለሰ የሚተነትነው የልመና ግጥም ነው። ግጥሙን መላልሶ ይወርደውና አይኖቹን ጨፍኖ ይማልላል። “አየህ? አየህልኝ?... እዚህ ግጥም ውስጥ በግልፅ ሳይሆን ተሸፋፍኖ፣ ተከዳድኖ የቀረበ አንዳች ጭብጥ አለ። ዕጣ ፈንታ!! አየህ እንዴት እንደተንኳሽ?…
Read 1344 times
Published in
ህብረተሰብ
ደራሲ በሥራው እንጂ በሥሩ እና በዘሩ አይቀጥል ይሆን? …… ይሄን ያሰብኩት አንድ ሰሞን የሞከርኩት ሁሉ እየከሸፈ ስላዳገተኝ ነበር፡፡ ሙከራዬ አንዳንድ ደራሲዎች ሥራዎቻቸው ከታተሙ የዘገዩ እና ከአንባቢያን ዘንድ የጠፉ መሆናቸውን ከመታዘብ ይጀምራል፡፡ እና ምን ይደረግ ይሆን? በተለይ እኔ ምን ይጠበቅብኛል? አወጣሁ…
Read 1722 times
Published in
ህብረተሰብ
- አያቴ እንደሽልማት ታሪክ ትነግረኝ ነበር…- “ተራሮች የሚለኩት ባስቀመጡት ታሪክ ነው”የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ከባህል ዘፈን አቀንቃኙ ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ ጋር ያደረገችው ቃለ-ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል በዕለተ ጥምቀት ለንባብ በቅቶ ነበር፡፡ ቀጣዩ ክፍል ባለፈው ቅዳሜ መውጣት ሲገባው በቴክኒክ ችግር ምክንያት…
Read 992 times
Published in
ህብረተሰብ
አንዳንድ ጭውውት አልፎ ሲያስታውሱት የትንቢት ቁመና ይይዛል።…..… አስራ አምስት ዓመት ያልፈዋል፡፡ ከአንድ ፀሐፊ ወዳጄ ጋር ስንገናኝ ከሰላምታ ቀጥሎ የምንጠያየቀው የተለመደ ባለሁለት አፅቅ ወቅታዊ መረጃ አለን፡፡ “ምን እያነበብክ ነው?” እለዋለሁ፤ ይነግረኝና… “አንተስ?” ይለኛል፡፡“ምን እየፃፍክ ነው?” ድጋሚ እጠይቃለሁ፡፡ ይመልስና፤ “አንተስ?” የሱ ጥያቄ…
Read 1477 times
Published in
ህብረተሰብ
ስለ ሱሰኞች መፃፍ ይፈልጋል፡፡ ስለ ጫታቸው፣ ሲጋራቸው፣ ሀሺሻቸው፣ ቁማራቸው፣ የወሲብ ረሀባቸው፣ ስካራቸው…ስለ ሁሉም እብደታቸው መፃፍ ይፈልጋል፡፡ ግን እንዴት አድርጎ፤ አንድም ቀን ጫት ቅሞ በምርቃና መደንዘዝን አያውቅበትም፣ ሲጋራ አጭሶ ራስን የማንደድ ብልሀትን ከንፈሮቹ አይረዱትም፡፡ ስካርን አያውቀውም፣ እብደቱን አልደረሰበትም፡፡ ሆኖም ያያል…መሰሎቹ እሱን…
Read 1799 times
Published in
ህብረተሰብ
“በቃል ያሉት ይረሣል በፅሁፍ ያስቀመጡት ይረሳል” ይላሉ አበው። ለመሆኑ አበው ማናቸው? ጥንታዊ አባት ይሆኑ? እንደ አለቀ ገብረሃና ወይም እንደ አባ ምንይዋብ ቢጤ ሆነው በተራችነታቸው የሚታወቁ ጉምቱ ሰው? ማንን እንጠይቅ? በፅሁፍ የተቀመጠልንን ደጅ እንጥና እንዴ ፣ እነ መዝገበ ቃላትን።አዲስ አበባ በዚህ…
Read 979 times
Published in
ህብረተሰብ