ህብረተሰብ
ታዋቂው የስራ አመራር ምሁር ፒተር ድሩከር፤ ‘በእድገት ወደ ኋላ ከቀሩ ሀገራት ይልቅ በሥራ- አመራር የተበደሉ ይበዛሉ’ በሚለው አባባሉ በብዛት ይታወሳል፡፡ አባባሉ ለሀገር ወይንም ለድርጅት እድገትም ሆነ ውድቀት ወሳኙ የሰው ሀይል በተለይም መሪዎችና ተቋማት መሆናቸውን ያሳያል፡፡አስሞለጉ እና ሮቢንሰን why nations fail…
Read 3625 times
Published in
ህብረተሰብ
Sunday, 07 August 2022 00:00
የዋሽንግተን ውጥን - የዐረብ ሀገራትና የእስራኤል ወታደራዊ ጥምረት ወይስ “የዐረብ ኔቶ?”
Written by ከኢሳይያስ ልሳኑ - ከቤተሳይዳ ሜሪላንድ አሜሪካ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በቅርቡ በመካከለኛው ምስራቅ የሥራ ጉብኝት አድርገው መመለሳቸው ይታወቃል፡፡ የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ዓላማ፣ በሩስያና ዩክሬይን የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ፣ የነዳጅ ዘይት ዋጋ ንረት መምጣቱን ለማስታገስና በተለይም በአሜሪካ ውስጥ ያለውን የነዳጅ ውድነት ለማለዘብ እንዲረዳ፣ የዐረብ ሀገራቱን “ምርቱን ጨምሩ - ኮታውን ገፋ አድርጉት“…
Read 2870 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰሞኑን በከተማው ሲዘዋወሩ ከሰነበቱ ወሬዎች አንዱ፣ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ፓርቲ (ኢሰፓ) እንደገና በምስረታ ሂደት ላይ የመሆኑ ጉዳይ ነው።ከአፄ ኃይለሥላሴ መንግስት ድክመቶች ወይም ችግሮች አንዱ፣ የፈለጉ ሰዎች በፖለቲካ ፓርቲ እራሳቸውን እንዲያደራጁ አለመፍቀዱ፣ አልፎም የፓርቲ አሰራርና በፓርቲ አማካይነት የፖለቲካ ትግል ማድረግ እንዲለመድ አለማድረጉ…
Read 1950 times
Published in
ህብረተሰብ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ሳውዲ አረቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በሳውዲ አረቢያ የነበራቸው ቆይታ ሳውዲን የመጎብኘት ብቻ ሳይሆን፣የአረብ አገራት መሪዎችን ሳውዲ ላይ ሰብሰቦ ከእነሱ ጋራ በአካባቢያዊና በአለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመምከር ነበር፡፡ በጉባኤው የሊቢያን፣ የየመንና፣ የሶሪያን ጉዳይ እንዲሁም አለም አቀፍ…
Read 11850 times
Published in
ህብረተሰብ
“እኔ ሟች ነኝ፤ እውነቱ ታውቆ ዓላማቸው እንዲከሽፍ እፈልጋለሁ” ባለፈው እሁድ ሐምሌ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከጅግጅጋ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል አንድ የስልክ ጥሪ ይደርሳል። ግለሰቡ በስልክ ሲያወራ የተረበሸ ይመስላል። “እባካችሁ ህይወቴ አደጋ ላይ ነው፤ የሚመለከተው አካል ይታደገኝ ዘንድ ድምፅ…
Read 13813 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዲህ እንደዛሬው የኮምፒውተር ዘመን ሳይመጣ በፊት ትልቁ የፅህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ፅሕፈት፣ ከባዱ የፅሕፈት ሥልጣኔ ነበር፡፡ መኪናእንግዲህ የታይፕ ማድረጊያ ወይም typewriter መሆኑ ነው፡፡ ማናቸውም፤ ሥልጣኔ ያመጣውን ማሽን መኪና ስለምንል ነው፡፡ “ልብስ ሲቀደድብን ወደ መኪና ሰፊ ቤት ወስደህ አሰፋው” ይባላል”፡፡ የኮሌታ ነገር…
Read 1330 times
Published in
ህብረተሰብ