ህብረተሰብ
አቈልቊዬ ፡ ባይ ፡ መሬቱን ፡ቈስሎ ፡ አገኘሁት ፡ እግሬን ፡ምን ፡ አሳዘነኝ ፡ ለእግሬ ፡ ቊስል ፡ስሄድ ፡ እኖር ፡ ይመስል፡፡(ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል)ሞት በስሙ ኗሪ ነው፡፡ ሶምሶን ሹሩባው ላይ ሀይል እንዳለው ሁሉ ሞትም ስሙ ላይ ነው…
Read 1871 times
Published in
ህብረተሰብ
ስኬት አመለካከት ነው፡፡ ስኬት ልማድ ነው። እንደሚቀዳጁት ለሚያምኑና መሻታቸውን ወደ ተግባር ለሚለውጡ ሁሉ፣ ስኬት በቀላሉ የሚገኝ ነው፡፡ስኬት አንዳችም ምስጢር የለውም። ስኬትን የተቀዳጁቱ አያሌዎች፤ ስኬታማ ከመሆናቸው በፊት ዓመታትን ለስራቸው፣ ከልባቸው ለሚወዱትና ለህልሞቻቸው መሰዋታቸውን በግልፅ ይተርካሉ፡፡በሁሉም ሁኔታ፣ ዋናው ጭብጥ ሁሌም ተመሳሳይ ነው፤…
Read 1414 times
Published in
ህብረተሰብ
ይኼ የሆነው ባለ አንባሻ ቅርጽዋ - የዚያድ ባሬ ሶማሌ ልትወርረን ስትቃጣ ነበር፤ ቤታችን ቡና እየተቀቀለ ስለነበር ‹የትም እንዳትሄድ› ስለተባልኩ ታዛ ላይ ቁሜ ውጭ-ውጭውን አያለሁ። ካፊያ ቢጤ ይስተዋላል። እግዚሔር በሰው ልጆች ክንድ ላይ የተደረተውን ንቅሳት ተጠይፎ በግማሽ ክብ ቅርጽ ባለ ሰባት…
Read 2130 times
Published in
ህብረተሰብ
ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ምድር፣በኢትዮጵያውያንጳጳሳት የተሾሙ ሁለተኛው ፓትርያርክየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስቀድሞ በቅዱስ ሐርቤ (፩ሺ፩፻፲፯-፩ሺ፩፻፶፯ ዓ.ም.) በኋላ በዐፄ ዮሐንስ ራብዓዊ (፩ሺ፰፻፷፫-፩ሺ፰፻፹፫ ዓ.ም.) ከሊቃውንቷ መካከል መርጣ ጳጳስ ለመሾም ለእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ደጋግማ ያቀረበችው ጥያቄ፣ በ፳ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አጋማሽ ላይ…
Read 2249 times
Published in
ህብረተሰብ
እውነቱ ምን መሰላችሁ? ከምትገምቱት በላይ አዕምሮ፣ ችሎታና አስተዋይነት ተችሯችኋል - በቀሪው ዕድሜያችሁ ልትጠቀሙበት ከምትችሉት በእጅጉ የላቀ፡፡ እናንተ ከምታስቡት በላይ በእጅጉ ብልህ ናችሁ፡፡ የማታሸንፉት መከራ፣ የማታልፉት መሰናክል፣ የማትሻገሩት እንቅፋት የለም፡፡ የማትፈቱትም ችግር እንዲሁ፡፡ አዕምሮአችሁን ተጠቅማችሁ የማታሳኩት አንዳችም ግብ የለም፡፡አዕምሮአችን ከጡንቻችን ጋር…
Read 1525 times
Published in
ህብረተሰብ
(ዕዝራ እንዳይረሳ - በሰባት ዓመቱ)አብደላ ዕዝራ ከ1980ዎቹ መጀመሪያ አንሥቶ እስካረፈበት ግንቦት 2008 ዓ.ም. ድረስ፣ በተለያዩ የሥነ ጽሑፍ መድረኮች (በአብዛኛው መጽሔቶች እና ጋዜጦች) ላይ በሚያቀርባቸው ሂሳዊ ንባቦቹ የምናውቀው እና ሃያሲ የሚልን “ማዕረግ” ባልተጻፈ ስምምነት ከሰጠናቸው አንድ ኹለት ሰዎች መሐል የምናገኘው ሃያሲ…
Read 1444 times
Published in
ህብረተሰብ