ህብረተሰብ
“የአዘዞ ጎመን አልበላም እርም ነው፣ዝናብ ሳይሆን ያበቀለው ደም ነው፡፡መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም፣የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም፡”ከላይ የሰፈረው ሰቆቃ አዘል ግጥም በ1970ዎቹ የመጀመሪያ አመታት፣ ብዙ የጎንደር እናቶች ያወረዱት እንጉርጉሮ ነው። በወቅቱ የጎንደር ክፍለ ሀገር ዋና አስተዳዳሪ በሻለቃ መላኩ ተፈራ ይመር፣ ይደረግ…
Read 597 times
Published in
ህብረተሰብ
በዚህ ጽሁፍ፣ ለዘመናት አብሮን ስለኖረውና አልላቀቅ ብሎ አሻፈረኝ ስላለን ድህነትና ዘወትር እየፈለግነው በምኞት ብቻ ስላስቀረን ብልፅግና ጉዳይ በስፋት እናወጋለን፡፡ ትኩረታችን የበለጠ ድህነት ላይ ቢሆንም ቅሉ የሁለቱንም ታሪካዊ ዳራ ማንሳታችን አይቀርም፡፡ እንግዲህ እንቀጥል ጨዋታችንን፡፡ ለመሆኑ አንድ አገር ወይም ህዝብ መቼ ነው…
Read 515 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ታህሳስ ወር መጨረሻ ላይ ከልጄና ባለቤቴ ጋር ለጥቂት ቀናት እረፍት ወደ አርባ ምንጭ አቅንተን ነበር። ከቆይታችን በአንዱ ቀን፣ አርባ ምንጭ አቅራቢያ ወደሚገኘው ሻላ ፓርክ አመራን። መግቢያው በር ላይ የሚያስፈልገውን ክፍያ ካጠናቀቅን በኋላ፣ አንድ አዛውንት የፓርክ ጥበቃ ለደህንነታችንና አቅጣጫም ለመምራት…
Read 530 times
Published in
ህብረተሰብ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሐዘን ጋግርት ፣በጦርነት ሲቃ ውስጥሆነን፥የድኽነት ሹል ጥርሶች ላይ መንጠልጠላችን ሕመሙ አልሰማ፣ጥዝጣዜው ስሜታቸውን አላረግብ ያለው ተራራ ልቦች፣ ጎርናና ድምፅ ሰማዩን እየተጋፋ፣አድማሱ ላይ ምላስ ያወጣ ያህል ያስቀየመ ይመስለኛል። ምርር ባለ፣ደረት ተጥሎ በሚለቀስበት ጎን፣ ሌላ ድንኳን ጥሎ ሠርግ መደገስና እልልታ…
Read 602 times
Published in
ህብረተሰብ
እትዬ የጉም እንደ ወትሮአቸው የሚሸጡትን ጎመን ላስቲክ ላይ ዘርግተው፣ በግራቸው በቆሎ የሚጠብሱበትን ማንደጃ አስተካክለው፣ የሰፈራችን መግቢያ ቅያስ ላይ ተቀምጠዋል፤ ከጎመናቸው በላይ ጨዋታቸውና ፍልስፍናቸው ይማርከኛል፡፡ በእርግጥ እኩሌታው የሰፈሩ ሰው በአእምሮ ጤንነታቸው ላይ ጥያቄ አለው። የሰፈሩ አድባር የመኾናቸውን ሐቅ ግን ማንም የሚክደው…
Read 638 times
Published in
ህብረተሰብ
• ፕሮዱዩሰር የዘፋኙን ሥራ ያቀላል፤ ጫና ይቀንሳል • የትም ቢሆን ለእኔ ተብሎ የሚደረግ ሸብረብ የለም • አብዛኞቹ ሥራዎች እኔን ለምለምን ይመስላሉ ባለፈው ሳምንት ዕትማችን ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ከድምፃዊት ለምለም ሃይለሚካኤል ጋር ያደረገችው ጣፋጭ ወግ የመጀመሪያ ክፍል ለአንባቢያን የደረሰ ሲሆን፤ ቀጣዩ…
Read 1255 times
Published in
ህብረተሰብ