ህብረተሰብ
አንባቢ ርእሱን ሲያነብ ምን ለማለት ፈልጎ ነው? እንደሚል እርግጠኛ ነኝ። ያለፉትን ስልሳ ስምንት አመታት የመረጥኩት በምን ምክንያት እንደሆነ በአጭሩ በመግለፅ ፅሁፌን እጀምራለሁ።ኢትዮጵያ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት መስርታ ሀገር ማስተዳደር የጀመረችው ኃይለስላሴ ስልጣን ከያዙበት ከ1923 ዓ.ም. ጀምሮ ነው ብል ብዙ የተሳሳትኩ አይመስለኝም።…
Read 1583 times
Published in
ህብረተሰብ
የገና ትውስታ-የዛሬ 24ዓመት “በነቢያት ጥሪ መሰረት እጅ መንሻ እንዲያቀርቡ የተጠሩት ኢትዮጵያውያን ናቸው” ሲሉ አለቃ አያሌው ገለፁ፡፡ ትክክለኛው የዘመን አቆጣጠርም የኢትዮጵያውያን መሆኑን አስታወቁ፡፡ከብሉይ ኪዳን መፃህፍት የተለያዩ ምዕራፎች አስረጅ እየጠቀሱ እጅ መንሻ እንዲያቀርቡ የተጠሩት ኢትዮጵያውያን ናቸው የሚሉት አለቃ አያሌው፤ “ኢትዮጵያውያን የትንቢት ጥሪ፣…
Read 2187 times
Published in
ህብረተሰብ
ጃዋር መሀመድ ከትንታጉ ጋዜጠኛ ደረጄ ኃይሌ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ፣ እንደሌሎች ቃለ ምልልሶች አንዴ ብቻ አይቼ አላለፍኩትም። በዩቲዩብ ደግሜ ደጋግሜ ሰልሼ አይቸዋለሁ።1ኛ- ጃዋር መሀመድ ላይ ከፍተኛ የአካልም የአመለካከትም ለውጥ ነው ያየሁበት።የአካል ለውጥ:- ወደ እስር ቤት ከመግባቱ አስቀድሞ ይህን ያህል የጸጉር…
Read 1691 times
Published in
ህብረተሰብ
“ኢየሱስም በይሁዳ ቤተልሔም በንጉሡ በሄሮድስ ዘመን በተወለደ ጊዜ እነሆ ሰብአሰገል የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? ኮከቡን በምሥራቅ አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና እያሉ ከምሥራቅ ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፡፡ ” ይላል የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2.የጌታችን የመድሃኒታች የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሲከበር ከዚህ…
Read 1106 times
Published in
ህብረተሰብ
የሥልጡኑ ሰው ሥነ-ልቦና የተዋቀረውና የተቃኘው በምክንያታዊ አራዳ አስተሳሰቡ [Mindset] ነው፡፡ ያ ማለት ደግሞ ሥነ-ልቦናው አንድም ምክንያታዊ [realistic] ሆኖ በማሰብ የተዋቀረ አንድም አራዳ በሆነ ጠባይ - አመለካከት [attitude] የተቃኘ ነው፤ ይቃኛልም ማለት ነው፡፡ ለእርሱ አራዳነት የነቃነት ነው፤ ብልጥነት፣ ብልህነት ነው፤ ምክንያታዊነት…
Read 2197 times
Published in
ህብረተሰብ
እኛማ እንቆጥራለንዛሬም ሙሉ ሳቅክንያልተሸራረፈ ሙሉ ፈገግታህንእንዳቀፍን አለን በየምላዳችን የነገ ሰብልህን..አሴ ኩራ ኩራ፣ ባለህበት ኩራ፣ብርሃን ያዘምራል፣ ያሳብህ ተራራ..ዓመቱማ ያልፋል ወደ ፊት ገፍትሮንዘመኑ ቢሸብት፣አይረሴ ራዕይ፣ ነጭ ፀጉር የለውከቶ መች ይረሳልህልምህ የወይን ጠጅ፣ ሲነጋ ይበስላልየነበረህና የነበረን ሀሳብ፣ እያደር ይጠራል፡፡ስምህ ማዘርዘሩ፣ መንፈስህ መብቀሉእምነት ፍልስፍና…
Read 1829 times
Published in
ህብረተሰብ