ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
መንገድ ዓይንህ አፈር አይባልም ደርሶ፣የወሰደውን ሰው ያመጣል መልሶ፡፡ይወስዳል መንገድ፣ ያመጣል መንገድ አንድ የሚጠላ አንድ የሚወደድ….ስለ መንገድ የተቋጠሩ ስንኞች፣ የተነገሩ ምሣሌያዊ አነጋገሮች፣ የተንቆረቆሩ ዘፈኖች በርከት ያሉ ናቸው፡፡ መንገድ ከአገር ልጅ…ም ይባላል፡፡ ስለ መንገድ የተነገረው፣ የተቀነቀነውና የተዘፈነውን ለመስኩ ባለሙያዎች ትተን ወደ ዛሬው…
Wednesday, 05 March 2025 00:00

ምዕራፍ 7

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እስካርሌት በሁለት ሳምንቶች ውስጥ ሚስት ሆነች፡፡ ከዚያ በቀጠሉት ሁለት ወራት ውስጥ ደግሞ የሙት ሚስት ሆነች፡፡ በእርግጥ ምንም ሳታስብበትና በጥድፊያ ባለትዳር ብትሆንም ወዲያው ከዚህ ከትዳር ሰንሰለት እፎይ ብላ ለመገላል ችላለች፡፡ ዳሩ ግን እነዚያን ከትዳር በፊት የነበሩ የመዝናናትና እንደልብ የመጨፈር የምንግዴ ሕይወት…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ለሁለት ሺ ዓመታት ያህል የተደጋገመ ሙከራ ተደርጓል፡፡ ኢትዮጵያውያን ግን አገራቸውን በሌላ ባዕድ ሳያሲዙ ባላቸው ኃይል ሲከላከሉ ቆይተዋል። በኤሮፓም ሆነ በአሲያ ወይም በአፍሪካ የሚነሱ ታላላቅ መንግሥታት ጉልበት እያገኙ ግዛታቸውን በሚያሰፉበት ጊዜ ኢትዮጵያንም ለመደረብ ብዙ ጊዜ ሞክረዋል =…
Rate this item
(0 votes)
ክብር በማማየዐፄ ምኒልክ የክተት አዋጅ በተለያየ የጦር አካዳሚ የሚጠና ሲሆን፤ “የዓለማችን አጭሩ የክተት ዓዋጅ” ተብሎ ይጠራል። አብዛኛው የጦር አዋጅ ከሃያ ገጽ እስከ መቶ ገጽ እንደ ሚፈጅ ልብ ይሏል። የምኒልክ ወርቃማው የክተት ዐዋጅ አንድ ገጽ ባትሞላም፥ ብዙ የሚፈከርበትና በብዙ እንደምታ የሚታይ…
Rate this item
(1 Vote)
በስተርጅናድርሰት፡- ናዲን ጎርዲመርትርጉም፡- ነቢይ መኮንን/የደቡብ አፍሪካ የሥነጽሁፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ/ሰዎች ገጸ-ባህሪ ሲሆኑ እንደ ሰው ልጅ መቆጠራቸው ይቀራል፡፡ ልክ ፕሬዚዳንት ክሩገርል እንደ ተከሉት የብርቱካን ዛፍ ወይም መናፈሻ ውስጥ እንደቆመ ሀውልት አለያም መጀመሪያ ቤተክርስቲያን እንደነበረውና አሁን ቤንዚን ማደያ እንደሆነው አዳራሽ ጣት የሚቀሰርበት…
Rate this item
(2 votes)
ሰው ሆኖ ባገራችን ተወልዶ በህይወት እያለ የጃማይካ ህዝብ አምላክ ስለሆነው ስለ ራስታፋራይ ጃ! ወጋችንን እንቀጥላለን፡፡ እኛ የምናውቃቸው ጃንሆይ በእድሜ እየበሰሉ ሲሄዱ World statesman እየሆኑ ሄዱ - ማለት በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በተለይም እስራኤልና ፍልስጤም የሚኮሩበት ባህል ይመስል ሁልጊዜ በመሳሪያ ሙሉ ትጥቅ…
Page 3 of 283