ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ከኤልያስ ጋር ስትሰሪ ራስሽንም ጭምር ሰርተሽ ነው የምትወጪውሙሉ አልበም መስራት አንድ ልጅ አርግዞ እንደመገላገል ነው፡፡ ድካም ውጣ ውረድ፣ ጭንቀት፣ የሆርሞን መቀያየር አለው ይባላል፡፡ እውነት ነው?ትክክል ነው፡፡ የተባለው ነገር ሁሉ አለውና ተገላግያለሁ ማለት ይቻላል፡፡አልበሙ በወጣ በአራተኛው ወይም በአምስተኛው ቀን ላይ ነው…
Rate this item
(0 votes)
“አፍሪካ የራሷ ተቋም ስለሌላት የራሳችንን ወይም የጎረቤታችንን ችግር የምንሰማው ከውጭ ነው” (ክፍል አምስት)የጤና ሚኒስትሩን በግንባር ለማግኘትና ለመተዋወቅ በማለም፣ ቀኗን በጉጉት ነበር የጠበቅኋት። አይደርስ የለምና ያቺ ቀን ደረሰች። ስለ ኢትዮጵያ የጤና ጉዳይ ለመስማት የጓጓው ተመራማሪና ጠቢብ በሙሉ አዳራሹን ከአፍ እስከ ገደቡ…
Rate this item
(6 votes)
(ክፍል አራት)ወቅቱ የፈረንጆች ገና ነው። ለስጦታ የሚኾኑ ዕቃዎችን ከቀረጥ ነጻ ከገዛዃቸው ባሻገር የጎደሉትን ከከተማው አሟልቼ፣ እኔም እንደ አገሩ ባህል በዓሉን ለማሳለፍ ዝግጅቴን አጠናቅቄአለሁ፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ የጉዞውን ውጤት ውጭ ለሚገኘው የአፍሪካ ሲዲሲ እንቅስቃሴን ለመደገፍ ቃል ለገባው ቡድን፣ በጉጉት የሚጠብቁትን የአገር…
Rate this item
(4 votes)
መግቢያበአንድ ወቅት እያደገ በመጣው የትምህርት ሥርአቱ የሚታወቀው የትግራይ ክልል በአውዳሚ ጦርነት ሳቢያ ፈርሷል። በአንድ ወቅት ደማቅ የመማሪያ ማዕከሎች የነበሩት ት/ቤቶች፣ አሁን እንደ ባዶ ዛጎሎች ቆመዋል። በጥይት ጉድጓዶች የተሞሉና የግጭት ጠባሳዎችን የያዙ ሆነዋል፡፡ ይህ ጽሁፍ በትግራይ ያለውን የትምህርት ሁኔታ በመመርመር በልጃገረዶች…
Rate this item
(1 Vote)
“እኔ ተጠራጣሪ ነኝ” ብሎ አማራጭ ሀሳቦችን የሚያቀርብ ሰው፤ ‘ነገሮችን ከብዙ አቅጣጫ የማይ፤ ብዙ አማራጭ ግምቶችን የማቀርብ ነኝ’” ማለቱ ነው።ሌላስ? እኮ ልነግራችሁ ነው! “ነገሮችን ልጬ፥ ገላልጬ፥ ገለባብጬ የማይ፤ ያየሁትን ለማሳየት የምደፍር፥ የማላፍር ነኝ” ማለቱም ነው።” ታዲያ፤ ነገሮችን፥ ሁኔታዎችን፥ ክስተቶችን ከብዙ አቅጣጫ…
Rate this item
(0 votes)
 የፒያሳን መፍረስ ተከትሎ በማህበረሰብ ሚዲያው ላይ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ወገኖች ከራሳቸው ፍላጎትና አመለካከት አንፃር በጉዳዩ ላይ ትንተና ሲሰጡ ሰንብተዋል፡፡ መንግስትም እንዲሁ ፒያሳን ለምን ማፍረስ እንደተፈለገ፤ የማይፈርሱ ቤቶች የትኞቹ እንደሆኑ፤ ከፒያሳ የተፈናቀሉ ዜጎች በምን አግባብ እየተስተናገዱ እንደሚገኙና ወደፊት ምን እንደታሰበ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡…