Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
(የግል አተያይ) ትልቁ የበለጠ የሚገዝፈው ትንሹ የበለጠ እያነሰ በሄደ ቁጥር ነው የሚፈስስ የለውጥ ወንዝን በድሮው ትዝታ እንጂ በዘንድሮ (“ናይኩ” ወይንም “ኤርገንዶ”) ጫማ ደግሞ መርገጥ አይቻልም፡፡ You never step on the same river twice ብሏል የግሪኩ ፈላስፋ ሄራክሊተስ፤ አሳጥሮ፡ ወደ ድሮው…
Rate this item
(0 votes)
ስሙኝማ… ስለ ወፍራምነት ካወራን አይቀር… ከዚህ በፊት አንስተናት ሊሆን የሚችለውን አንዲት ‘ስቶሪ’ ስሙኝማ… ሴትየዋ በጣም ወፍራም ነች፡፡ አንድ ጊዜ ለአንዱ ወዳጇ “የገዛ ጥላዬ ከኋላዬ ሲሆን ያስፈራኛል…” ትለዋለች፡፡ እሱ ምን ቢላት ጥሩ ነው… “መፍራት ይገባሻል፡፡ የአንድ ቀበሌ ህዝብ የሚከተልሽ ነው እኮ…
Rate this item
(0 votes)
“አረጀህ እንዴ?...ምነው ‘ዱሮ…ዱሮ’ ማለት አበዛህ?” አለኝ ስለ ያኔው የእኛ ተማሪነት የሚያትቱትን ያለፉት ሳምንታት ጽሑፎቼን ያነበበ አብሮ አደግ ወዳጄ፡፡ እውነቱን ሳይሆን አይቀርም፡፡ በ”መሬት ላራሹ” ደብተር የተማረ ሰው፣ የ”ፓልምቶፕ ኮምፒውተር” ዘመን ላይ ከደረሰ ማርጀቱ ይቀራል?... እንግዲህ ምን ይደረግ ልጅ ተሁኖ አይቀር፡፡ ለነገሩ…
Rate this item
(0 votes)
(ካለፈው የቀጠለ) የዛሬውን የጅማ የጉዞ ማስታሻ ደሞ፤ ለጅማ ዩኒቨርሲቲና ለምርቃት መታሰቢያ በፃፍኩት ግጥም ልባርክ፡፡ አንድ ለእናቱ…አንድ ለአባቱ…አንድ ለአገሩ አንድ ለእናቱ አንድ ለአባቱ አንድ ለአገሩ በወለደው ልጅ ኩሩ ለእናቱ አንድ፣ ለአባቱ አንድ፣ ለአገሩ አንድ አሮጌ ከተማ ማህል፣ እንደ አዲስ እሳት የሚነድ…
Rate this item
(3 votes)
ካለፈው የቀጠለ “ወርቅ”ም በለው “ሳንቲም” መዝሙሩ እንደሆነ ያው ነው! ባለፈው ሳምንት ባቀረብኩት “ሰኔ 30 እና የእኛ ተማሪነት” የሚል ፅሁፍ ላይ አስተያየት ለመስጠት የፈለገ ወዳጄ ስልክ ደወለልኝ፡፡ “የሆነ ነገር አሳስተሃል” አለኝ፡፡ “ምን አይነት ነገር?” ጠየቅኩት፡፡ “የመዝሙር ግጥም” መለሰልኝ፡፡ “ምን የሚለው መዝሙር?”…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሐምሌም ገባ፣ መስከረምም ጠባ፣ ሌላ ዓመትም ሽው ብሎ ሄደ…ይኸው ሆኗል ነገራችን-- አሮጌ ዓመት መሸኘት አዲስ ዓመት መቀበል፡፡ ‘አምና ከዘንድሮው እየተሻለ’… ከተረት አያልፍም ያልነው ነገር ሁሉ እውነት እየሆነ ይኸው እዚህ ደረስን፡፡ ስሙኝማ…ዘንድሮ ባህል እየሆነ እንደመጣው…አለ አይደል…ለአንድዬ አቤቱታ በማድረግ ከዓለም…