ህብረተሰብ
Sunday, 28 April 2024 21:13
የአለማየሁ ገላጋይ ዋና (መሪ) ገፀባህርያት “ጀግና ካልሆንክ ስም እንኳን የለህም”
Written by ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
ከአዘጋጁ በቅርቡ የደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ 56ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ምክንያት በማድረግ፣ ለንባብ በበቃው “መልክአ ዓለማየሁ” የተሰኘ መጽሐፍ ውስጥ በርካታ በአለማየሁ ህይወትና የሥነፅሁፍ ሥራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ መጣጥፎችና ቅኝቶች ተካትተዋል፡፡ ከእነዚህም መካከል አንጋፋ ጋዜጠኛና ደራሲ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ከአለማየሁ ጋር ያደረገው ውብ…
Read 1592 times
Published in
ህብረተሰብ
አሜሪካ በእርስ በርስ ጦርነቱ ወቅት ያጣችው የሰው ሕይወትና ሀብት የትየለሌ ነው። በዘመኑ የነበረው አብረሃም ሊንከን፣ ለአሜሪካ ዳግም ሀገር መሆን የከፈለው ዋጋና የፈሰሰው የዜጎች ደም ቀላል አይደለም። የኋላ ኋላ ጦርነቱ አብቅቶ፣ችግር በሰማዩ ላይ ካረበበ በኋላም የመከራው ገፈት ቀማሽ ሕዝቡ ነው። ሠራተኛ…
Read 1850 times
Published in
ህብረተሰብ
ክፍል አንድ በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2005 ዓ.ም (2012)፣ በሰሜኑ ኢትዮጵያ፣ በትግራይ ምዕራባዊ አስተዳደር፣ የሽሬ እንደሥላሴ ነዋሪዎች ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነበሩ፡፡ በርካታ ሰዎች መነሾው ባልታወቀ የጉበት በሸታ አልጋ ላይ ውለዋል፡፡ ሌሎች ደግሞ ሕይወታቸው ዐልፏል፡፡ የበሽታው መንስኤ አለመታወቅ ችግሩን አባብሶት የሚያዘው የሚጨበጠው ግራ…
Read 2087 times
Published in
ህብረተሰብ
ሀገራችን ክዋክብት ጀግኖች ያፈራች፣ በየዘመናቱ ሽንፈት ላለመጎንጨት ሬትጠጥተ ው፣ ለትውል ዳ ቸ ውማር ያቆዩ የታሪክ ፍሬዎች ያሳየች ዕድለኛ ሀገር ናት። በእሳት አልፈው፤የነፃነት ፍም ያሞቁን፣ በለምለም መስክ ያበቡ አበቦች ሳይሆኑ፣በምድረበዳ ፈክተው፣ በምጥ በተገኙ ጌጦች ያሸበረቀች ሀገር ናት። ዝናቸው በአድማስ የናኘው፣ክብራቸው በዘመን…
Read 1539 times
Published in
ህብረተሰብ
«አይኖቼን ስጨፍን መንገዱ ሁሉ ጎብጦ በሚሄድ የአዛውንት ተራማጅ ተሞልቶ ጎዳናው ወጣት እየናፈቀ የተከዘ ያህል ድባቡ በእዝነ ልቦናዬ ይታየኛል። ...» በግዜር በግዜር ቁጭ በሉ አይገባም! (ይቅርታ መምጣቴን ስታውቁ የተነሳችሁ መስሎኝ ነው-- ሃሃሃ )እናላችሁ ድሮ ድሮ ‹‹..ጥሩ ነው ወጣትመሆን፡፡ » ይ ላል…
Read 1119 times
Published in
ህብረተሰብ
”አገሬ ሆይ፤ የነዳጅ ወጪሽን ለመቀነስ፤ መታጠፊያዎችሽን ቀንሺ፥” 1) ከሰፈሬ እንደ ወጣሁ ወደ ሜክሲኮ አቅጣጫ ለመሄድ፤ ወደ ቀኝ ነድቼ አንድን አደባባይ መዞር አለብኝ። ከአደባባዩ ወደ ግራ ተጠምዝዤ እንደነዳሁ ከሰፈሬ ከወጣሁበት መንገድ ጋር ትይዩ የምሆነው 500 ሜትር ከነዳሁ በኋላ ነው። ይህ፤ ቀጥተኛ…
Read 1297 times
Published in
ህብረተሰብ

