Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 11 February 2012 10:19

ጉዞ ወደ ጐንደር

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከተራ …ከጐንደሮች ጋራ (የጉዞ ማስታወሻ - ክፍል አራት) “…እንሻገር ጐንደር ጐንደር እንሻገር ጐንደር ሳርና ቅጠሉ ሰውም አገር አገር እንሻገር ጐንደር …” (የአገሬ ዘፋኝ) *** ተሳስቻለሁ…! ባለፈው ሳምንት “ጐንደር ደርሻለሁ” ብዬ ጽፌ ነበር፡፡ ከአዲስ አበባ ተነስተን፣ ሙሉቀን ተጉዘን፣ ከምሽቱ አራት ሰአት…
Saturday, 11 February 2012 10:15

ላሊበላ ገባን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የላሊበላው የጉዞ ማስታወሻ የናኩቶ ለአብን ቤተክርስቲያን ከጐበኘን በኋላ አስፋልቱ ዳር ወደቆመው አውቶብሳችን ስንመለስ እዚያው አካባቢ ወደሚገኝ አንድ ቤት ጐራ አልን፡፡ ውሃ ጠምቶናል፡፡ እንጀራ በድቁስ ይሸጣል እዛ ቤት፡፡ ጠላም አለ፡፡ እንጀራ በድቁስ በርበሬ በላን፡፡ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው እንደዚያ ያለ ድቁስ ስበላ፡፡…
Saturday, 11 February 2012 10:11

የትጋት እመቤት!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ትውልዷና እድገቷ በሰሜናዊው የአገሪቱ ክልል መቀሌ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ተወልዳ ካደገችበትና እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ትምህርቷን ከተከታተለችበት የመቀሌ ከተማ በ1979 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ መጣች፡፡ እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በመግባትም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በማርኬቲንግ ሙያዎች…
Saturday, 11 February 2012 10:06

ያበሻ ነፍስ ባበሻ ገበያ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ልክ የዛሬ ሃያ ዓመት ኮፒዮ የምትባል የፊንላንድ ከተማ ውስጥ ባጋጣሚ ያገኘኋት አንዲት ያገሩ ወጣት፣ ኢትዮጵያ ከርማ ኖሮ ያነሳቻቸውን ስላይድ ፎቶግራፎች እያሳየችኝ ስለክራሞቷ ብዙ ብዙ አወጋን። ጥቂት የፈረንጅ እንግዶች እንደሚያደርጉት ለቆየችበት መንደር ሕዝብ ማህበራዊ አኗኗርና የሥነ ልቦና ጉዳዮች ሁሉ ምክንያታዊ መሥፈሪያዎቿን…
Rate this item
(0 votes)
“በንዴት መቃጠል መቃጠል፣ አሁንም መቃጠል!” ጓድ ሌኒን የተከበራችሁ አንባብያን:- “እግዚብሔር ያሳያችሁ፣ አምላክ ያመልክታችሁ!” ባርነት’ኮ ከባድ ብቻ አይደለም፣ እድሜ ልክ የማይወርድ ቁራኛ ነው፡፡ ኧረ ስሙ ከዚህም የባሰ ቀፋፊ ነው! ደግሞ’ኮ አያፍርም፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ማህበረሰቦች በተገኙበት ሁሉ ባርነት ታይቷል፡፡ ከሁሉ የገነነው…
Rate this item
(0 votes)
ኦዴድ ቤን - ሃየም በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆነው የመጡት በራሳቸው ፍላጐት ነው፡፡ አምባሳደሩ በሦስት ዓመታት ቆይታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የኢንቨስትመንት ችግሮች ስለ አንዱ የታዘቡትን ተናግረዋል፡፡የሦስት ልጆች አባት የሆኑት አምባሳደር አንደኛዋ ልጃቸው አንዲት ኢትዮጵያዊት ህፃን በጉዲፈቻ ማሳደግ ስለመፈለጓ እንዲሁም ስለ ቤተእስራኤላውያን…